Telegram Group Search
ግጥም አቅሷ
    #pt1

አቅሷ ምን ነክቶሽ ነው በላው በጣም በዛ
ጨካኙ ወራሪ ለትንሽ ለሴቱ ሆነብሽም አዛ
   ጀግንነትን ተማርን ከሴት ከልጆችሽ
   አንቺን ለመጠበቅ ሰመአት ሆኑልሽ
   ለአንቺ አይደለም ወይ ፊዳ የሆኑልሽ
??

እነ ኢስማኢል እነ ያህያ ሲንዋር 
  ስንቱ አራሱን ሰዋ አንቺን ሊጠብቁ
  በፍርስራስሽ ስር ከቤትሽ ወደቁ
በፀሀይ በብርዱ በርሀብ ጥማቱ
     ላንቺ ሲሉ ሰዉ ላንቺ ሲሉ ሞቱ💔

   የጋዛዋ ልጆች እስኪ መልሱልኝ
   ስለ ርሀብ ጥማቱ አንድ ነገር በሉኝ
"ምኑን እንገርህ እንዴትስ እናስረዳህ
እንዴትስ እንገርክ ሆነክ እንዳልሰማህ💔
      
  ምንም ሳንበላ ቀናት ስለቆየነው
  ከርሀብ ብዛት ቅጠል ስለበላነው
           ወይስ
  በረሀ ላይ ወተን ማንም በሌለበት
  በፀሀይ  በዝናብ ስለ ወደቅንበት"

በቃ በቃ 😥 አልችልም ከዚህ በላይ መስማት
እንዴት ነው ምቆመው ነገ ከአላህ ፊት😭
    ምን አደረክ ሲለኝ ያኔ በዛ ጊዜ
    ምንድነው ሰበቤ ምንደነው ምላሼ

አቅሷ ይቅር በይኝ አቅሷ ይቅር በይኝ
ልክ እንደልጆችሽ ከጎንሽ አድርጊኝ
ጌታዬ ያአላህ ይቅርታ አድርግልኝ
ሰመአት እንድሆን ለኔም ፍቀድልኝ
   😭😭😭😭😭😭😭😭


     𝐁𝐈𝐋𝐀𝐋  𝐀𝐋𝐈
      ꧍ ግጥም ጋዛ ꧌
          #pt2

  ጋዛ ጋዛ አሉ ሁሉም በየስፍራው
  የሀዘናቸው ለቅሶ ልባችንን ነካው
ትንሹ ህፃኑ ወጣት አዛውንቱ
ሴትም ሆነ ወንዱ በአንድ ላይ ሞቱ
  አሜሪካና ወራሪዋ ሁሉን ጨፈጨፉ
  ሲፈልጉ በታንክ ሲያሻቸዉ በመድፉ
  በደሮንም ጭምር በሳት አቃጠሉ
ኢማናቸው ሙሉ ጠንካራ አካላቸው
በረሀብ በጥማት አልወድቅ ቢላቸው
አሸባሪ ብለው ስም አወጡላቸው
  ሞተውም ተቃጥለው አላህ አላህ አሉ
  ሁሉም ቢተዋቸው ቢሆኑ እንዳልሰሙ
  እሱ እንደማይተዋቸው አሁንም ያቃሉ
አንተን ተማምነዋል አሉ እንደታገሉ
ጌታዬ እዘዝ አርግ እንዳልነበሩ
  መታ ነስሩላህ? የሚሉ በዝተዋል
  በቀልን ፈላጊ በጣሙን በዝተዋል
ሀይልህን አሳይ ሀይልን ለፈለጉ
ምህረትህን አሳይ ምህረት ለሚሹ

 

اللهم انصر جندك فإنهم عبادك
فإنه ليس لهم إلا غيرك يا الله😔


𝐁𝐈𝐋𝐀𝐋  𝐀𝐋𝐈
ሲያመን ተመልሰን የምንድን አይመስለንም ፤
ስንድን ዳግመኛ የምንታመም አይመስለንም ፤
ስናገኝ መቼም የምናጣ አይመስለንም ፤
ስናገኝ ማጣት ፈጽሞ አይታየንም፤
ሲሰፋልን ተመልሶ የሚጠብ፣ ሲጠብ ተመልሶ ይሰፋል ብለን አናስብም።

ሁሌም ቢሆን በማንኛውም ሁኔታችን ዉስጥ አዋጩ 'አልሐምዱ ሊላህ' ማለት ነው።
👍3
ዛሬም ተውሒድ እላለሁ
Sadat
የፈለገ መልካም ሥራ ብትሰራ ተውሂድ ከሌለ ባዶ ነህ
🎙ውድ ኡስታዛችን ሳዳት ከማል
ደግ ማሰብ ይሻላል
~

ሴትዮዋ ለአንዱ ጠበቃ እንዲህ ስትል ጠየቀችው፦

"አንድ ሰው አግብቼ ነበር። ህፃን ልጅ አለው። ህፃኑ ሲወለድ ጊዜ ነው እናቱን በሞት ያጣው። አሁን ላይ እኔ ነፍሰ ጡር ነኝ። ይሄ ህፃን ከልጄ ጋር በጋራ እንዲኖር አልፈልግም። እና አባት ልጁን ወላጆቻቸውን ባጡ ህፃናት ማሳደጊያ ውስጥ እንዲያስገባ የሚያስገድደው የህግ አንቀፅ ይኖራል ወይ?"

ጠበቃው በዚህን ጊዜ እንዲህ አላት፦

"ቆይ አትቸኩይ! ምን ይታወቃል አንቺም በወሊድ ሞተሽ አባት ሁለቱንም ልጆች የምታሳድግ ደግ ሴት ያገባ ይሆናል።... "

ከአንድ 0ረብኛ ፅሁፍ የተመለሰ።
=

IbnuMunewor
امرأة تسأل شيخ: هل النـقاب فرض؟
ኒቃብ ፈርድ ነው ብላ አንድት ሴት አንድን ሸይኽ ጠየቀችው።

أجابها الشيخ: النقاب فرض على ثـلاثـة فقط.

ሸይኹም ኒቃብ በሦስት ሰዎች ላይ ብቻ ፈርድ ነው ብሎ እንዲህ ሲል መለሱላት፡

( ياأيها النبي قل لأزواجك... وبـناتـك... ونـسـاء المؤمنين... يدنين عليهن مـن جلابيبهن ذلك أدنى أن يعرفن فلا يؤذين).

«አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶችህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡…»

[አል-አሕዛብ: 59]

فإن كنت ترين نفسك بين هؤلاء الثلاثة فهنيئا لك النداء والشرف
ስለዚህ ራስሽን ከነዚህ ከሦስቱ መካከል (ሚስት፣ ሴት ልጅ፣ አማኝ ሴት ሆነሽ) ካገኘሽው፤ ለዚህ ጥሪና ልቅና ስለታደልሽ እንኳን ደስ አለሽ።

اثبتي فإنك علي الحق
የኑብዩ ሙሉ ስም...
ኑረዲን አል አረቢ
ማነው ጀግና ሙሉ ስማቸውን የሚዘረዝርልኝ ...!?

🎙nuredinal_arebi
ለካ አንዳንዴ ቃላቶች ጥቅም አልባ ናቸው
✍️የልባችሁን በልባችሁ ይዛችሁ እንደ ደስተኛ ሰው ተመሳስላችሁ የምትታዩ ሁሉ አብሽሩ!
አንዳንዴ እኛ ጋር ብቻ እስኪመስልስን ድረስ ነገራቶች ድርብርብ ሊሉ ይቻላሉ
አብሽሩ ያልፋል
አላሃምዱሊላህ ዛሬ ቲክቶክ ላይ ሁለት ክርስቲያን ወገኖች ሰልመዋል በለጠ እና ናሆም ይባላሉ
ስማቸውም
ሙሐመድ ሆኑዋል
👍1
ወላሂ ትክክለኛን ሸሪዓዊ እውቀት መማር ህይወትን ያቀላል!፣ ደስተኛም ያደርጋል ፊዱንያ ወል አኺራ።!

ሰዎች የደስታ ሚስጥር አልገባቸውም ደስታ በሃብት፣ በዝና፣ በስልጣን፣ ቀልዶችን በማየት፣መዝናኛ ቦታዎች ላይ በመሄድ፣ ከሃገር ሃገር በመሄድ ይመስላቸዋል ነገር ግን በጭራሽ ደስታ በነዚህ ውስጥ የለችም። ራሳችንን አድክመን እንመለሳለን እንጂ።!



የሙሂ ደብዳቤዎች
እህቴ ከመሕርሽ ጋር ኒቃብ የሚያመጣልሽን ባል አላህ ይስጥሽ
🔥1
Forwarded from ⭚𝐌𝐬🇵🇸
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
     ⏠⏠⏠⏠⏠⏠⏠⏠

እስኪ  አንድ ቻናል ላስተዋውቃችሁ 100% ትወዱታላችሁ።

     ༺ ቻናሉ በውስጡ: ༻

ጣፋጭ ቲላዋዎች፣
እስላማዊ ትምህርቶች፣
አስተማሪ የቀደምቶች ምክር፣
እንዲሁም አሸላሚ ጥያቄና መልስ....

༐༐༐ 𝐉𝐨𝐢𝐧 ༐༐༐  የሚለውን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
ዱዓዬን ቶሎ አልሰማኝም
ያልሽው አላህ

ትናንት ወንጃል ስትሰሪ
ቶሎ ያልቀጣሽ ጌታ ነው
🔥2
አልሀምዱሊላህ🤲
~
ሒጃብ አድርጎ መማር ሕገ-መንግስታዊ
መብት መሆኑን የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ውሳኔ ሰጥቷል!
ሌሊት በጣም ጥሩ ጓደኛ ነው
ነገር ግን ጥያቄ ያበዛል!!

hafugraphics
👍1
“አፍቃሪ የመንገዱን መርዘም አይመለከትም። ዓላማው ያግዘዋልና።” 
ኢማም ኢብኑል ቀይዪም  የዙልቢጃደይንን ታሪክ "ፈዋኢድ" በተሰኘው መፅሀፉ ላይ  አንስቶ ያስከተለው ቃል ነው።
abdu_rheman_aman
Forwarded from የኒቃብ እና ጅልባብ ባንክ [channel] (Ahlam Bint Seid Hamza)
ኒቃብ ከወንጀል እንጂ ከስኬት አያርቅም እሽ ውዶች እየተነቀባችሁ
2025/08/23 19:33:53
Back to Top
HTML Embed Code: