Telegram Group & Telegram Channel
ከ2018 የምርት ዘመን 20 ሚሊዮን ኩንታል የአኩሪ አተር ምርት ይጠበቃል
+++++++++++++++++++
#ጋዜጣ_ፕላስ | በ2018 የምርት ዘመን 889 ሺህ ሔክታር መሬት በአኩሪ አተር ምርት በመሸፈን 20 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ መታቀዱን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

በግብርና ሚኒስቴር የሰብል ልማትና የቅባት እህሎች ዴክስ ኃላፊ አቶ ፍስሃ ቶሎሳ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ የአኩሪ አተር ምርት በኢትዮጵያ ካለፉት አምስት ዓመታት ወዲህ በከፍተኛ መጠን እየጨመረ መጥቷል፡፡

ምርትና ምርታማነት እንዲጨምር ካደረጉ ምክንያቶች መካከልም የኤክስፖርት ማደግ አንዱ ነው ያሉት አቶ ፍስሃ፤ በሀገር ውስጥ የምግብ ዘይት አምራች እና ሌሎች ኢንዱስትሪዎች መስፋፋት ሌላኛው ምክንያት እንደሆነ ተናግረዋል፡፡

አኩሪ አተር ወተትን ጨምሮ ለተለያዩ የምግብ ዓይነቶችና የምግብ ኢንዱስትሪዎች በግብዓትነት ብሎም ለእንስሳት መኖነት የሚውል ተፈላጊነቱ እየጨመረ የመጣ የሰብል ዓይነት ነው፡፡

ለምርቱ ተስማሚና ምቹ የሆኑ ሥነ ምህዳሮች በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች መኖሩን ጠቅሰው፤ በተለይም ቆላና ወይናደጋ ተመራጭ እንደሆኑ ተናግረዋል፡፡

ኢትዮጵያ የአኩሪ አተር ምርትን በስፋት ማምረት እንድትችል እየተሰራ ነው፡፡ በ2018 የምርት ዘመን 889 ሺህ ሔክታር መሬት በአኩሪ አተር ምርት በመሸፈን 20 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ መታቀዱን ገልጸዋል፡፡

ፍሬሕይወት አወቀ
👍4

group-telegram.com/ethpress/44096
Create:
Last Update:

BY Gazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/

Share with your friend now:
group-telegram.com/ethpress/44096

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

These entities are reportedly operating nine Telegram channels with more than five million subscribers to whom they were making recommendations on selected listed scrips. Such recommendations induced the investors to deal in the said scrips, thereby creating artificial volume and price rise. Crude oil prices edged higher after tumbling on Thursday, when U.S. West Texas intermediate slid back below $110 per barrel after topping as much as $130 a barrel in recent sessions. Still, gas prices at the pump rose to fresh highs. Individual messages can be fully encrypted. But the user has to turn on that function. It's not automatic, as it is on Signal and WhatsApp. In view of this, the regulator has cautioned investors not to rely on such investment tips / advice received through social media platforms. It has also said investors should exercise utmost caution while taking investment decisions while dealing in the securities market. Ukrainian President Volodymyr Zelensky said in a video message on Tuesday that Ukrainian forces "destroy the invaders wherever we can."
from us

Telegram Gazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/
FROM American