#ሚንበር_ቲቪ_ከሥፍራው፦ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የጥናት እና ምርምር ፎረም ምሥረታ
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የጥናት እና ምርምር ፎረም ምሥረታ እና ትውውቅ መርሐ ግብር ዛሬ ቅዳሜ ነሐሴ 24/2017 በአዲስ አበባ ዑማ ሆቴል ተከናውኗል።
ፎረሙ በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ጉዳይ ልዩ ልዩ ጥናትና ምርምር ለሚያካሂዱ በሀገር ውስጥም ይሁን ከውጭ ሀገራት ለሚገኙ ተመራማሪዎች፣ ምሁራን፣ ተቋማትና ድርጅቶች የጥናትና ምርምር ማዕከል ሆኖ በማገልገል ዓላማ መመሥረቱ ተገልጿል።
በኢትዮጵያ እስልምናና እስላማዊ ሥልጣኔ ዙሪያ የሚታየውን የተሳሳተ ግንዛቤ በመቅረፍ ረገድ አስተዋፅኦ በማድረግ ሙስሊሞች በሥልጣኔ እና ሁለንተናዊ የሰው ልጆች የዕድገት ጉዞ ላይ በታሪክ የነበራቸውን የላቀ አበርክቶ ማስዋወቅ የፎረሙ ግብ ተደርጎ ተቀምጧል።
በፎረሙ ላይ ዑለሞች፣ ምሁራን፣ ጥናትና ምርምር አቅራቢዎች እና ጉዳዩ የሚመለከታቸው ሌሎች ባለድርሻዎች ተገኝተዋል።
በጥናት እና ምርምር ምስረታው ላይ ሙስሊም ምሁራን እና ጥናታዊ ፅሁፍ አቅራቢዎች የተገኙ ሲሆን የትውውቅ ፕሮግራም ተካሂዷል። ሰባት አባላት ያሉት ፎረም ሰብሳቢ ዶክተር ሙሐመድ ሰዒድ ናቸው። (ሚንበር ቲቪ)
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

❤4
group-telegram.com/minberkheber/1786
Create:
Last Update:

BY Minber News - ሚንበር ኸበር

Share with your friend now:
group-telegram.com/minberkheber/1786