Telegram Group Search
የራዲዮን ድራማ ጽሑፈ-ተውኔት ለመሸጥ ፤RDS25

ሚኪያስ ደበሌ ቶላ ፤

በቀጥታ ከጣዝማ ጋር አብረኸው የሬዲዮን የጽሑፍ ስራዎችን በማቅረብ ለመስራት የሚያስችልህን ፍቃድ በኢሜል አድራሻህ ልከንልሀል ፤ በዚህ መድረክ ምኞትህ እንዲሳካልህ ከልብ እንመኝልሀለን፡፡

ከዚህ በሆላ ከጣዝማ ጋር በሚኖርህ የስራ ግዜ መልካሙን እንዲገጥም መላው የኦፕን ፕላትፎርም ቤተሶች ከልብ እንመኝልሀለን፡፡

መልካም የስራ ፡ የስኬት ዘመናት ይሁንልህ፡፡

በዚህ ዘርፍ ከእኛ ጋር ያለህ ግንኙነት የተጠናቀቀ ሲሆን ግንኙነትህ ከዋናው ድርጅታችን ጣዝማ ጋር ይሆናል።

OPEN PLATFORM

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡

www.group-telegram.com/openplatforms.com
በጽሑፍ ስራ ለመስራት ከዚህ በፊት የተመዘገባቹ

ስማቹ ከዚህ በታች የተጠቀሳቹ አሁንም የመስራት ፍላጎቱና አቅሙ ካላቹ በውስጥ መስመር በጽሑፍ ስራ መስራት ፈልጋለው ብላቹ በድምጽ እንድታወሩን እናሳውቃለን፡፡

፩- ፀጋ አሰፋ ደምሴ
፪- ማህሌት ካህሳሁን በየነ
፫- ሚሊዮን ስንታየሁ ብልሃቱ
፬- ተስፋሚካኤል አሰፋ ወ/ማርያም
፭- መላኩ ሰማኸኝ መቅድም
፮- ደስይላል አየሁ ታደሰ
፯- እናቴነሽ ቸርነት ውጋገን
፰- ሙሉጌታ ሞላ ቶና
፱- የበላይ ጌትነት ትዕዛዙ

አስታውሱ ፡ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ { የምዝገባ የመሳሰሉ ጨምሮ } አንጠይቅም ፡ ነገር ግን ብቃታቸውን አስመስክረው ለሚሰሩ ግን ተገቢውን እና ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን።

@openplatforms

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡

#ደራሲያን

www.group-telegram.com/openplatforms.com
OPEN PLATFORM pinned «በፊልም ስራዎች ላይ በትወና መስራት ለምትፈልጉ ፤ ለተዋናዮች ፤ 2-25 በፊልም ስራዎች ላይ ተዋናይ ሆናችሁ መስራት ለምትፈልጉ ይህን ቅጽ በመሙላት እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡ በትክክል ቅጹን እንደሞሉ በኢሜል አድራሻዎ ከ3 ደቂቃ እስከ 24 ሰዓታት ግዜ ውስጥ መልዕክት ይደርሶታል ፤ ቀጣዩን ሂደት በኢሜል አድራሻዎ ወይም በቴሌግራም ገጻችን ይከታተሉ፡፡ መሳተፍ ትፈልጋለህ/ጊያለሽ ? ከዚህ በታች…»
የማሳወቂያ መልዕክት ፤

ለሚኪያስ ደበሌ ቶላ ፤

" ጽሑፍ ለማቅረብ የተሰጠ ፍቃድ ፤"
በሚል ርዕስ ከአራት ቀናት በፊት ለተላከልህ የፍቃድ ደብዳቤ ምንም ዓይነት ምላሽ አልሰጠኸንም ፡ ስለሆነም የተሰጠህን ፍቃድ ከመሰረዙ በፊት እባክህ ምላሽ እንፍትሰጠን እናሳውቅሀለን።

TAZMA INC

@openplatforms

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡

#ደራሲያን

www.group-telegram.com/openplatforms.com
ማሳወቂያ ፤

ለአቶ ሚኪያስ ደበሌ ቶላ

የሬዲዮ ድራማ ድርሰት ለጣዝማ ለመሸጥ ያቀረቡትን ጽሑፈ-ተውኔት የደረሰን ሲሆን ፡ ቀጣይ የዚህን ቀሪ ስራዎች በኢሜል አድራሻዎ የምናሳውቆት ይሆናል።

TAZMA INC
TAZMA OPEN PLATFORM

@openplatforms

አብራችሁን ለምትሰሩ በሙሉ ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡

#ደራሲያን

www.group-telegram.com/openplatforms.com
እንደምን ሠነበታቹ ፤

በሬዲዮ ድራማ በተዋናይነት ተመዝናቹ እና ወደ ስቱዲዮ የተጠራቹ የ2008 ዓመት ተመዝጋቢዎች ሁላችሁም በኤሎሄ ኪኒ ስቱዲዮ ሐ በመገኘት የተመደበላችሁን ጽሑፈ-ተውኔት እንድትወስዱ እና ከአዘጋጁ ጋር እንድትገናኙ ጥሪ እናደርግላቹሀለን።

ለዝርዝር መረጃ ፡
በኢሜል አድራሻቹ ዝርዝር መረጃ ልከናል።

ኤሎሄ ኪነ ፤
TAZMA OPEN PLATFORM

@openplatforms

አብራችሁን ለምትሰሩ በሙሉ ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡

#ለተዋናይ

www.group-telegram.com/openplatforms.com
በተደጋጋሚ የተጠየቀ ፤

የጣዝማ OPEN PLATFORM ድህረ-ገጽ ይህ ነው።
👇🏽👇🏽👇🏽
https://tazmaoptf.blogspot.com

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡

@openplatforms
እንደምን ሠነበታቹ ፤

ነገ OPEN PLATFORM ይመለሣል ፤

አብራችሁን ሰለሆናቹ ከልብ እናመሰግናለን፡፡

@openplatforms

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡

www.group-telegram.com/openplatforms.com
ከእኛ ጋር ለመስራት የሰጣችሁን የኢሜል አድራሻችሁን ተመልክታቹሀል ፡ ብዙ ግዜ የኢሜል አድራሻችሁን ስለማትመለከቱት እና በግዜ ምላሽ ስለማትሰጡ አብዛኛዎቻቹ ከእኛ ጋር ሥራ መስራት እንዳትችሉ አድርጓቹል ፤ እባካቹ የኢሜል አድራሻችሁን ተመልከቱ፡፡
ከዛሬ ጀምረን በዚህ በሚያዚያ ወር በምንሰራቸው ዘርፈ-ብዙ የስነ-ጥበብ ሥራዎች ላይ እንድትሳተፉ የሚያደርጉ ማስታወቂያዎችን ማቅረብ ጀምረናል፡፡

ከዚህ በፊት ምዝገባ አድርጋቹ ከሆነ ድጋሚ መመዝገብ አይጠበቅባችሁም፡፡

አብራችሁን ስለሆናቹ እናመሰግናለን፡፡

አስታውሱ ፡ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ { የምዝገባ የመሳሰሉ ጨምሮ } አንጠይቅም ፡ ነገር ግን ብቃታቸውን አስመስክረው ለሚሰሩ ግን ተገቢውን እና ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን።

@openplatforms

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡
OPEN PLATFORM
ከእኛ ጋር ለመስራት የሰጣችሁን የኢሜል አድራሻችሁን ተመልክታቹሀል ፡ ብዙ ግዜ የኢሜል አድራሻችሁን ስለማትመለከቱት እና በግዜ ምላሽ ስለማትሰጡ አብዛኛዎቻቹ ከእኛ ጋር ሥራ መስራት እንዳትችሉ አድርጓቹል ፤ እባካቹ የኢሜል አድራሻችሁን ተመልከቱ፡፡ ከዛሬ ጀምረን በዚህ በሚያዚያ ወር በምንሰራቸው ዘርፈ-ብዙ የስነ-ጥበብ ሥራዎች ላይ እንድትሳተፉ የሚያደርጉ ማስታወቂያዎችን ማቅረብ ጀምረናል፡፡ ከዚህ በፊት…
ከነገ ፲፬ ሚያዚያ ፳፻፳፭ ጀምሮ እስከ ፳፯ ሚያዚያ ፳፻፳፭ ድረስ የዚህን ዓመት ሶስትኛ ዙር ማስታወቂያዎችን የምናወጣ ሲሆን ከዚህ በፊት ለተመዘገባቹ መመዝገብ አይጠበቅባችሁም ፤ በምንሰራቸው ሥራዎች ላይ እንድትሳተፉ የማስታወቂያ ጥሪ እናደርጋለን፡፡

ይህ የዚህ ዓመት ሶስተኛ ጥሪ የዚህ ዓመት የመጨረሻው ጥሪያችን የሚሆን ሲሆን በዚህ ዕድል በተገቢው መንገድ እና በጣዝማ ምርት ደረጃ ራሳችሁን በማቅረብ አብራችን እንድትሰሩ እንጋብዛለን፡፡

አብራችሁን ስለሆናቹ እናመሰግናለን፡፡

አስታውሱ ፡ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ { የምዝገባ የመሳሰሉ ጨምሮ } አንጠይቅም ፡ ነገር ግን ብቃታቸውን አስመስክረው ለሚሰሩ ግን ተገቢውን እና ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን።

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡

@openplatforms

https://www.group-telegram.com/openplatforms.com
በዚህ ዓመት ለሶስትኛ ዙር በአወጣነው የትወና ማስታወቂያ ላይ አብራችን እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡ ምናልባት ከዚህ በፊት ተመሣሣይ ምዝገባ አድርጋቹ ከሆነ ድጋሚ መመዝገብ አይጠበቅባችሁ የጥሪ ማስታወቂያ ስናወጣ አብረን ጥሪ እደርግላቹሀለን፡፡

ድህረ-ገጸችን ላይ ለመመዝገብ ፤
👇🏽👇🏽👇🏽
https://tazmaoptf.blogspot.com/2025/04/blog-post.html

አብራችሁን ስለሆናቹ እናመሰግናለን፡፡

አስታውሱ ፡ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ { የምዝገባ የመሳሰሉ ጨምሮ } አንጠይቅም ፡ ነገር ግን ብቃታቸውን አስመስክረው ለሚሰሩ ግን ተገቢውን እና ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን።

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡

@openplatforms

https://www.group-telegram.com/openplatforms.com
በደራሲነት መስራት ለምትፈልጉ ፡
በዚህ ዓመት ሶስተኛ ዙር የሆነውን የጽሑፈ-ተውኔት መግዣ መድረክ አውጥተናል ፤ ከዚህ በፊት ምዝገባ አድርገው ከሆነ መመዝብ አይጠበቅቦትም ፡ አዲስ ከሆናቹ ይሄን የመጀመሪያ ዙር ቅጽ እንድትሞሉ እንጋብዛለን፡፡

ከዚህ በፊት ለጣዝማ የድርሰት ጽሑፍ አቅርባቹ ፡ እስተካክላቹ መልሳቹ እንድትልኩለመጀመሪያ ግዜ የድርሰት ሥራ አቅርባቹ ምላሽ ያልተሰጣቹ በዚህ ዕድል መሳተፍ አትችሉም ፤ መሣተፍ የምትችሉት የጀመራችሁትን ሥራ በመጀመሪያ ስትጨርሱ ይሆናል ፤ እንዲሁም ከጣዝማ እንዲያቀርብ ፍቃድ ያልተሰጠው ማንኛውም ደራሲ ጽሑፍ ማቅረብ አይችልም፡፡

ነገር ግን ከዚህ በፊት የድርሰት ስራቹ አቅርባቹ ግዢ የተፈፀመላቹ ማቅርብ ትችላላቹ፡፡

በደራሲነት ከእኛ ጋር ለመስራት ፡

👇🏽👇🏽👇🏽
https://tazmaoptf.blogspot.com/2025/04/s25.html

አስታውሱ ፡ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ { የምዝገባ የመሳሰሉ ጨምሮ } አንጠይቅም ፡ ነገር ግን ብቃታቸውን አስመስክረው ለሚሰሩ ግን ተገቢውን እና ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን።

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡

@openplatforms

https://www.group-telegram.com/openplatforms.com
OPEN PLATFORM
ከነገ ፲፬ ሚያዚያ ፳፻፳፭ ጀምሮ እስከ ፳፯ ሚያዚያ ፳፻፳፭ ድረስ የዚህን ዓመት ሶስትኛ ዙር ማስታወቂያዎችን የምናወጣ ሲሆን ከዚህ በፊት ለተመዘገባቹ መመዝገብ አይጠበቅባችሁም ፤ በምንሰራቸው ሥራዎች ላይ እንድትሳተፉ የማስታወቂያ ጥሪ እናደርጋለን፡፡ ይህ የዚህ ዓመት ሶስተኛ ጥሪ የዚህ ዓመት የመጨረሻው ጥሪያችን የሚሆን ሲሆን በዚህ ዕድል በተገቢው መንገድ እና በጣዝማ ምርት ደረጃ ራሳችሁን በማቅረብ…
እስከ ሚያዚያ መጨረሻ ድረስ የሶስተኛ ዙር የመጀመሪያ ምዝገባችን አሁን እንደቀጠለ ነው ፤

እናንተ ይሄን መድረክ እንዳገኛችሁት በነጻ ዕድሉን እየተጠቀማቹ እንደሆነ ሌሎች ይሄን ዕድልና መድረክ በነጻ ማግኘት እንዲችሉ ምን አድርጋቹሀል ፡ መድረኩን የተቻላችሁን ያክል ሼር ማድረግ እንድትጀምሩ እናበረታታቹለን፡፡

ሌሎች እንዲሳካላቸው ማድረግ የመጀመሪያ ስኬት ነው ፡ እና በቀናነት የኦፕን ፕላትፎርም ማስታወቂያዎችን ያጋሩ፡፡

ከዚህ በፊት ምዝገባ አድርጋቹ ከሆነ ድጋሚ መመዝገብ አይጠበቅባችሁም፡፡

አብራችሁን ስለሆናቹ እናመሰግናለን፡፡

አስታውሱ ፡ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ { የምዝገባ የመሳሰሉ ጨምሮ } አንጠይቅም ፡ ነገር ግን ብቃታቸውን አስመስክረው ለሚሰሩ ግን ተገቢውን እና ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን።

@openplatforms

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡
https://www.group-telegram.com/openplatforms.com
OPEN PLATFORM
ከነገ ፲፬ ሚያዚያ ፳፻፳፭ ጀምሮ እስከ ፳፯ ሚያዚያ ፳፻፳፭ ድረስ የዚህን ዓመት ሶስትኛ ዙር ማስታወቂያዎችን የምናወጣ ሲሆን ከዚህ በፊት ለተመዘገባቹ መመዝገብ አይጠበቅባችሁም ፤ በምንሰራቸው ሥራዎች ላይ እንድትሳተፉ የማስታወቂያ ጥሪ እናደርጋለን፡፡ ይህ የዚህ ዓመት ሶስተኛ ጥሪ የዚህ ዓመት የመጨረሻው ጥሪያችን የሚሆን ሲሆን በዚህ ዕድል በተገቢው መንገድ እና በጣዝማ ምርት ደረጃ ራሳችሁን በማቅረብ…
ምዝገባ አድርጋቹ መልስ አልተሰጣችሁም ፡

እኛ ኦፕን ምላትፎርሞች የተለየ እክል ከአላጋጠመን በስተቀር ምዝገባ እንዳደረጋቹ በአንድ ደቂቃ ውስጥ ነው መልስ የምንሰጠው ፡ የመጀመሪያ ደረጃ መልስ የምንሰጣቹ በሰጣችሁን የኢሜል አድራሻቹ ሲሆን ከላይ እንዳልነው በአንድ ደቂቃ ውስጥ ምላሽ ካልደረሳቹ ቅጹን በትክክል ስላልሞላቹ እንደሆነ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

ስለዚህ ተመዝግባቹ የመጀመሪያውን መልስ ያልተሰጣቹ እንደገና ቅጹን እንድትሞሉ ፡ ከመሙላታቹ በፊት መመሪያውን ማንበብና መገንዘብ ፡ እንዲሁም ከዚህ በፊት የሞላችሁትን በድጋሚ በመመልከት እንድታስተካክሉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

ዋናውን ማስታወቂያዎች ለሌሎች እንድታጋሩ እንጋብዛለን፡፡

አብራችሁን ስለሆናቹ እናመሰግናለን፡፡

አስታውሱ ፡ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ { የምዝገባ የመሳሰሉ ጨምሮ } አንጠይቅም ፡ ነገር ግን ብቃታቸውን አስመስክረው ለሚሰሩ ግን ተገቢውን እና ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን።

@openplatforms

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡
https://www.group-telegram.com/openplatforms.com
OPEN PLATFORM
ምዝገባ አድርጋቹ መልስ አልተሰጣችሁም ፡ እኛ ኦፕን ምላትፎርሞች የተለየ እክል ከአላጋጠመን በስተቀር ምዝገባ እንዳደረጋቹ በአንድ ደቂቃ ውስጥ ነው መልስ የምንሰጠው ፡ የመጀመሪያ ደረጃ መልስ የምንሰጣቹ በሰጣችሁን የኢሜል አድራሻቹ ሲሆን ከላይ እንዳልነው በአንድ ደቂቃ ውስጥ ምላሽ ካልደረሳቹ ቅጹን በትክክል ስላልሞላቹ እንደሆነ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ ስለዚህ ተመዝግባቹ የመጀመሪያውን መልስ ያልተሰጣቹ…
በተደጋጋሚ ከተጠየቅነው ፡

የኦፕን ፕላት ፎርም የሥራ ሰዓት መቼ ነው ?

ከሰኞ እስከ ሰኞ ሁሌም ክፍት ነው - የቀን መቁጠሪያ የሚዘጋው ቀን ሆነ አልሆነ እኛ ሁሌም ሊያውም ለ፳፬ ሰዓት በሁሉም የዓመቱ ቀናቶች ሣናቋርጥ አገልግሎት እንሰጣለን፡፡

አብራችሁን ስለሆናቹ እናመሰግናለን፡፡

አስታውሱ ፡ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ { የምዝገባ የመሳሰሉ ጨምሮ } አንጠይቅም ፡ ነገር ግን ብቃታቸውን አስመስክረው ለሚሰሩ ግን ተገቢውን እና ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን።

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡
https://www.group-telegram.com/openplatforms.com
TAZMA OPEN PLATFORM

የፊታችን ሰኞ ፬ ግንቦት ፳፻፳፭ በአዳዲስ ሥራዎች አብራችሁን እንድትሰሩ እንመለሳለን ፡

አብራችሁን ስለሆናቹ እናመሰግናለን፡፡

አስታውሱ ፡ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ { የምዝገባ የመሳሰሉ ጨምሮ } አንጠይቅም ፡ ነገር ግን ብቃታቸውን አስመስክረው ለሚሰሩ ግን ተገቢውን እና ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን።

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡
https://www.group-telegram.com/openplatforms.com
OPEN PLATFORM pinned «ምዝገባ አድርጋቹ መልስ አልተሰጣችሁም ፡ እኛ ኦፕን ምላትፎርሞች የተለየ እክል ከአላጋጠመን በስተቀር ምዝገባ እንዳደረጋቹ በአንድ ደቂቃ ውስጥ ነው መልስ የምንሰጠው ፡ የመጀመሪያ ደረጃ መልስ የምንሰጣቹ በሰጣችሁን የኢሜል አድራሻቹ ሲሆን ከላይ እንዳልነው በአንድ ደቂቃ ውስጥ ምላሽ ካልደረሳቹ ቅጹን በትክክል ስላልሞላቹ እንደሆነ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ ስለዚህ ተመዝግባቹ የመጀመሪያውን መልስ ያልተሰጣቹ…»
Forwarded from OPEN PLATFORM (TAZMA OPEN PLATFORM)
ምዝገባ አድርጋቹ መልስ አልተሰጣችሁም ፡

እኛ ኦፕን ምላትፎርሞች የተለየ እክል ከአላጋጠመን በስተቀር ምዝገባ እንዳደረጋቹ በአንድ ደቂቃ ውስጥ ነው መልስ የምንሰጠው ፡ የመጀመሪያ ደረጃ መልስ የምንሰጣቹ በሰጣችሁን የኢሜል አድራሻቹ ሲሆን ከላይ እንዳልነው በአንድ ደቂቃ ውስጥ ምላሽ ካልደረሳቹ ቅጹን በትክክል ስላልሞላቹ እንደሆነ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

ስለዚህ ተመዝግባቹ የመጀመሪያውን መልስ ያልተሰጣቹ እንደገና ቅጹን እንድትሞሉ ፡ ከመሙላታቹ በፊት መመሪያውን ማንበብና መገንዘብ ፡ እንዲሁም ከዚህ በፊት የሞላችሁትን በድጋሚ በመመልከት እንድታስተካክሉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

ዋናውን ማስታወቂያዎች ለሌሎች እንድታጋሩ እንጋብዛለን፡፡

አብራችሁን ስለሆናቹ እናመሰግናለን፡፡

አስታውሱ ፡ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ { የምዝገባ የመሳሰሉ ጨምሮ } አንጠይቅም ፡ ነገር ግን ብቃታቸውን አስመስክረው ለሚሰሩ ግን ተገቢውን እና ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን።

@openplatforms

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡
https://www.group-telegram.com/openplatforms.com
የመልዕክት ማስታወቂያ ፡
ለሚኪያስ ደበሌ ቶላ

በቀን ፡ ፩ ሚያዚያ ፳፻፳፭ ዓ.ም ለተጻፈሎት ደብዳቤ እንዲሁም ኤሎሄ ለሰጦት የተጨማሪ አስራ አምስት ቀናት ተቢውን መልስ በወቅቱ መስጠት ባለመቻሎ ምክንያት •••••• በሚል ርዕስ ለአስገቡት የሬዲዩን ድራማ ጽሁፈ-ተውኔት በማቅረብ አብረውን የመስራት መድርክ የተዘረዘ መሆኑን እናሳውቆታል፡፡

ጣዝማ የሰጦት የጽሑፍ አቅራቢነት መድርክ አልተረዘም፡፡ ለሚኖሮት ማንኛውም ጥያቄ በውስጥ መስርመ {👉🏾👉🏾 @tplatform } በድምጽ ሊያወሩን ይችላሉ፡፡
እናመስጋናለን፡፡

አብራችሁን ስለሆናቹ እናመሰግናለን፡፡

አስታውሱ ፡ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ { የምዝገባ የመሳሰሉ ጨምሮ } አንጠይቅም ፡ ነገር ግን ብቃታቸውን አስመስክረው ለሚሰሩ ግን ተገቢውን እና ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን።

@openplatforms

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡
https://www.group-telegram.com/openplatforms.com
2025/05/30 21:03:32
Back to Top
HTML Embed Code: