Notice: file_put_contents(): Write of 4069 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/group-telegram/post.php on line 50

Warning: file_put_contents(): Only 16384 of 20453 bytes written, possibly out of free disk space in /var/www/group-telegram/post.php on line 50
ATTITUDE 🤓 | Telegram Webview: myegos/157 -
Telegram Group & Telegram Channel
"ሰይጣን ቤተክርስቲያን ሄድሽ አልሄድሽ አይጨንቀውም፡፡" አሉ የቆሙት እማሆይ፡፡ ቀጥለውም፡ "መጽሐፍ ቅዱስም አነበብሽ አላነበብሽ ሰይጣን አይከፋውም፡፡" አሉ
"ታዲያ ሰይጣን የሚጨንቀው እና የሚከፋው መቼ ነው?" ስትል ጠየቀች ሳያት፡፡
"ቤቴክርስቲያን ሄደሽ የሰማሽውን እና መጽሐፍ ቅዱስ አንብበሽ የተረዳሽውን ነገር መኖር ስትጀምሪ ሰይጣን አብዝቶ ይከፋል፡፡" አሉ፡፡
"ልጄ ዋናው ነገር መኖር ነው፡፡ያወቅሽውን ካልኖርሽ ሁሉም ነገር ከንቱ ነው፡፡የህይወትሽ ቤት አሸዋ ላይ የተገነባ ነው፡፡መኖር ስትጀምሪ ግን በማይናወጥ አለት ላይ የተገነባ ህይወት ይኖርሻል፡፡ለመኖር ደግሞ በጀመርያ ፈጣሪሺን ከልብ ማክበርና ማፍቀር አለብሽ፡፡" አሉ የተቀመጡት እማሆይ ደግሞ፡፡
"ችግሩ የዘመኑ ወጣቶች የአምላክን ፍቅር አታውቁም፡፡ልባችሁን የሞላው አለማዊ ነገር ብቻ ነው፡፡" ሲሏት የቆሙት እማሆይ፡
"ቆይ የፈጣሪ ፍቅር ምን ይመስላል?" ብላ ጠየቀቻቸው፡፡
"ይሄውልሽ ልጄ ሰው የሚሰጥሽ ፍቅር ወቅታዊ ነው፡፡ገንዘብ፣ ዝና፣ ውበት፣ ሀብት፣ እውቀትም ሆነ ሁሉም የአለም ነገሮች ከንቱ ናቸው፡፡አላፊ እና ጠፊ ናቸው፡፡አንድ የማያልፍ ነገር የፈጣሪ ፍቅር ብቻ፡፡ፈጣሪ ራሱ ደሞ ፍቅር ነው፡፡ስትቀምሺው በቃ ነፍስሽ እረፍት ታደርጋለች፡፡ከእሱ ውጪ ምንም አያምርሽም፡፡ልብሽ ቅልጥ ትላለች፡፡" አሉ የተቀመጡት እማሆይ፡፡
"ይገርማል!. ....ታድላችኋል!" አለች ሳያት አቀርቅራ፡፡
"አንቺም እኮ ታድለሻል!" ሲሉ የቆሞት እማሆይ መለሱላት፡፡ካቀረቀረችበት ቀና ብላ፡
"ምንድን ነው የታደልኩት?" ስትል ጠየቀቻቸው፡፡
"ውበት ነዋ፡፡በጣም ውብ እና ቆንጆ ልጅ ነሽ፡፡"
"ታዲያ ምን ያደርጋለ አላፊ እና ጠፊ ነው አላላችሁም!"
"ቢሆንም እስኪጠፋ ድረስ በተሰጠሽ ጸጋ የማይጠፋ ስራ መከወን አለብሽ፡፡እግዚአብሔር ለሁሉም ሰው የተለያየ ጸጋ ስጥቷል፡፡ለሙሴ ህግ ለሰለሞን ጥበብ፣ ለዕዮብ ትዕግስት፣ ለጳውሎስ መልዕክ፣ ለማርያም ቅድስና እንደሰጠው ለእኛም የሰጠን ጸጋ አለው፡፡እግዚአብሔር ቁንጅና፣ ስልጣን፣ እውቀት፣ ምንኩስና፣ ድምጽ ወዘተ ነገር ሲሰጠን በአላማ ነው፡፡" አሉ የተቀመጡት እናት፡፡
"አላማው ምንድን ነው?" አሁንም ጠየቀች ሳያት፡፡
"አላማው በተሰጠን ጸጋ ማገልገል ነው፡፡ሰዎችን መርዳት እና በመልካም ስራችን የፈጣሪ ብርሃን በእኛ ውስጥ እንዲያበራ ማድረግ ነው፡፡አለምን የተሻለች ቦታ ማድረግ ነው፡፡በጎ ስራችንን ሰዎች ተመልክተው ፈጣሪን እንዲያመሰግኑ ማድረግ ነው፡፡" አሉ እማሆይ፡፡
"ብዙ ሰው ግን እግዚአብሔር በሰጠው ጸጋ ይጠፋበታል፡፡አብዝቶ በዛ እየተመካ ይሰነካከላል፡፡ይወድቃል፡፡አንቺ እንዴት ነሽ?
በቁንጅናሽ ምን እያደረግሽ ነው? " ተጠየቀች ሳያት፡፡
"እንዳላችሁት ባይሆንም በተቻለኝ መጠን በምሰራው ስራ ሰዎችን ለማነቃቃት እጥራለው፡፡በተለይ የአገሬ ሴቶች የተሻለ ቦታ ደርሰው የማየት ጉጉት አለኝ፡፡" ስትል መለሰች፡፡
"አይዞሽ ልጄ፡፡ጉጉት ካለሽ መንፈስ ቅዱስ ያሳካልሻል፡፡ባንቺ ውስጥ አልፎ የልብሽን መሻት ይፈጽማል፡፡ዋናው ነገር ያለው ልብ ላይ ነው፡፡እሱ ከጸዳ ሌላው ቀላል ነው፡፡" አሉ የቆሙት እማሆይ፡፡
"መጠንቀቅ ያለብሽ ደስታሽን አለማዊ ነገር ላይ እንዳይሆን ነው፡፡ሁላችንም በዚህ ምድር ለኮንትራት ህይወት የመጣን ነን፡፡ቀናችን ሲደርስ እንሄዳለን፡፡እስከዛ ግን ራሳችንን ለዘለዓለማዊው ህይወት ማሰናዳት ይገባናል፡፡እሱም ከምንም ነገር በፊት ፈጣሪን አስቀድሞ መኖር ነው፡፡በሙሉ አእምሮ፣ አንደበት፣ መንፈስና ጉልበታችን ፈጣሪን ካፈቀርን የምድር ህይወት አይከብደንም፡፡እንዲሁም ወደ መንፈሳዊው አለም የምንወጣበት ቆንጆ መሠላል ይሆናል፡፡" ሲሉ አጽናኗት የተቀመጡት እማሆይ፡፡ሳያት ከጠበቀችው በላይ እጅግ በጣም የከበረ መረጃ ስላገኘች ፊቷም ልቧም ሳቀ፡፡ከተቀመጠችበት ተነስታ እቅፍ አድርጋ ሳመቻቸው፡፡ጨዋታቸው ሲያልቅም ተለያዩ፡፡

#share!

group-telegram.com/myegos/157
Create:
Last Update:

BY ATTITUDE 🤓

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/myegos/157

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

And indeed, volatility has been a hallmark of the market environment so far in 2022, with the S&P 500 still down more than 10% for the year-to-date after first sliding into a correction last month. The CBOE Volatility Index, or VIX, has held at a lofty level of more than 30. Oh no. There’s a certain degree of myth-making around what exactly went on, so take everything that follows lightly. Telegram was originally launched as a side project by the Durov brothers, with Nikolai handling the coding and Pavel as CEO, while both were at VK. Telegram, which does little policing of its content, has also became a hub for Russian propaganda and misinformation. Many pro-Kremlin channels have become popular, alongside accounts of journalists and other independent observers. Perpetrators of such fraud use various marketing techniques to attract subscribers on their social media channels. "Your messages about the movement of the enemy through the official chatbot … bring new trophies every day," the government agency tweeted.
from us

Telegram ATTITUDE 🤓
FROM American