ጉርሻው እንደቀጠለ ነው!
****
በ #EthioDirect ፣ #CashGo እና #FastPay እንዲሁም
በሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ከውጭ ሀገራት ገንዘብ ሲላክልዎ
በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን
ዛሬ ሲልኩ በባንካችን አንድ የአሜሪካ ዶላር ከጉርሻ ጋር በ154.6856 ብር ይመነዘራል!
****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia

❤26👍10
10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ!
(ዛሬ አንድ የአሜሪካ ዶላር 156.3686 ብር)
***
ውድ ደንበኞቻችን፡
ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CashGo እና #FastPay የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ የምናበረክትልዎት መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!
ዛሬ ሲልኩ በባንካችን አንድ የአሜሪካ ዶላር ከጉርሻ ጋር በ 156.3686 ብር ይመነዘራል!
**
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
For more currency exchange rates:
https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home

❤28👍9🔥3
እየቆጠቡ ንያዎትን ያሳኩ!
======
ሐጅ / ኡምራ የማድረግ ንያዎትን በለበይክ የቁጠባ ሂሳብ አገልግሎት
በመቆጠብ እውን ያድርጉ!
እንደምርጫዎ በለበይክ ወዲዓህ የቁጠባ ሂሳብ፣ ወይም
ከትርፍ ላይ 70 በመቶ በሚያጋራው ሙዷራባህ ለበይክ
የቁጠባ ሂሳብ ከወዲሁ ይቆጥቡ፡፡
ጁምዓ ሙባረክ!
*******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#CBE #cbenoor #interestfree #saving #mudarabah #wadiah #lebbeyk

❤24👍6
ክፍያማ እንዲህ ቀሎ አያውቅም!
ስካን ማድረግ ብቻ
********
በግብይት ስፍራዎች የተቀመጡ የሲቢኢ QR ኮዶችን
በሞባይል ባንኪንግ እና በሲቢኢ ብር መተግበሪያዎች፣ እንዲሁም
በማንኛውም የክፍያ አማራጭ ስካን
በማድረግ ክፍያዎን በቀላሉ መፈፀም ይችላሉ!
*******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#CBE #mobilebanking #cbebirr #apps #digitalbanking

❤32👍12😁3🔥2
10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ!
(ዛሬ አንድ የአሜሪካ ዶላር 157.3376 ብር)
***
ውድ ደንበኞቻችን፡
ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CashGo እና #FastPay የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ የምናበረክትልዎት መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!
ዛሬ ሲልኩ በባንካችን አንድ የአሜሪካ ዶላር ከጉርሻ ጋር በ 157.3376 ብር ይመነዘራል!
**
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
For more currency exchange rates:
https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home
#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia
(ዛሬ አንድ የአሜሪካ ዶላር 157.3376 ብር)
***
ውድ ደንበኞቻችን፡
ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CashGo እና #FastPay የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ የምናበረክትልዎት መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!
ዛሬ ሲልኩ በባንካችን አንድ የአሜሪካ ዶላር ከጉርሻ ጋር በ 157.3376 ብር ይመነዘራል!
**
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
For more currency exchange rates:
https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home
#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia
❤16👍16😁4
ካርድዎ በቂ ነው!
****
በግብይት እና በአገልግሎት መስጫ ስፍራዎች ጥሬ ገንዘብ መያዝ ሳይጠበቅብዎ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የክፍያ መፈፀሚያ ማሽኖች (ፖስ) በመጠቀም በቀን
👉 በመደበኛ ካርድዎ እስከ 500 ሺ ብር
👉 በጎልድ ካርድዎ እስከ 700 ሺ ብር
👉 በፕላቲኒየም ካርድዎ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ግብይት መፈፀም ይችላሉ!
✅ ልብ ይበሉ፡
በካርድዎ ሲከፍሉ የፖስ ማሽኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሆኑን ያስተውሉ፤
የግብይት መጠኑ ሳይዘገይ ከሂሳብዎ ስለሚቀነስ፣ ቀሪ ሂሳብዎን በትክክል ያውቃሉ!
****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #digitalbanking #pos #banking #ethiopia

❤16👍4🔥1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በውጭ ሀገራት የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን
ወደ ወድ ሀገራችሁ ስትመጡ
በዘርፈ ብዙ አገልግሎታችን ትደሰታላችሁ!
*******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #mortgagefinancing #EthiopianDiaspora #banking

👍15❤6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቅርቡ የቨርቹዋል ማስተርካርድ ዓለም አቀፍ የቅድመ ክፍያ ካርድ አገልግሎት መስጠት እንጀምራለን!
*******
ባንካችን የማስተርካርድ ዓለም አቀፍ የቅድመ ክፍያ ካርድ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን በደስታ ይገልፃል።
ወደ ውጭ ሀገራት ለሚያደርጉት ጉዞ፣
ለኦንላይን ግብይቶች፣
ማስተርካርድዎን በሚቀርብዎት ቅርንጫፍ ይዘዙ፤
የትም ሆነው ክፍያዎን በቀላሉ ይፈፅሙ!
Experience Seamless Global Payments with Your CBE MasterCard!
*******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #cardbanking #banking #ethiopia #mastercard

❤48👏38👍14🔥3
10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ!
(ዛሬ አንድ የአሜሪካ ዶላር 158.2046 ብር)
***
ውድ ደንበኞቻችን፡
ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CashGo እና #FastPay የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ የምናበረክትልዎት መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!
ዛሬ ሲልኩ በባንካችን አንድ የአሜሪካ ዶላር ከጉርሻ ጋር በ 158.2046 ብር ይመነዘራል!
**
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
For more currency exchange rates:
https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home
#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia
(ዛሬ አንድ የአሜሪካ ዶላር 158.2046 ብር)
***
ውድ ደንበኞቻችን፡
ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CashGo እና #FastPay የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ የምናበረክትልዎት መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!
ዛሬ ሲልኩ በባንካችን አንድ የአሜሪካ ዶላር ከጉርሻ ጋር በ 158.2046 ብር ይመነዘራል!
**
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
For more currency exchange rates:
https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home
#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia
❤22👍6😁6👏4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የትምህርት ቤት ክፍያ በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ ወይም በሲቢኢ ብር
ባሉበት፣ በቀላሉ መክፈል ይችላሉ!
******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#CBE #mobilebanking #schoolpay #cbebirr #apps #digitalbanking

❤23👍12
10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ!
(ዛሬ አንድ የአሜሪካ ዶላር 158.7656 ብር)
***
ውድ ደንበኞቻችን፡
ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CashGo እና #FastPay የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ የምናበረክትልዎት መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!
ዛሬ ሲልኩ በባንካችን አንድ የአሜሪካ ዶላር ከጉርሻ ጋር በ 158.7656 ብር ይመነዘራል!
**
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
For more currency exchange rates:
https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home
#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia
(ዛሬ አንድ የአሜሪካ ዶላር 158.7656 ብር)
***
ውድ ደንበኞቻችን፡
ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CashGo እና #FastPay የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ የምናበረክትልዎት መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!
ዛሬ ሲልኩ በባንካችን አንድ የአሜሪካ ዶላር ከጉርሻ ጋር በ 158.7656 ብር ይመነዘራል!
**
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
For more currency exchange rates:
https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home
#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia
❤24🔥3👍2😁2
ጉርሻው እንደቀጠለ ነው!
****
በ #EthioDirect ፣ #CashGo እና #FastPay እንዲሁም
በሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ከውጭ ሀገራት ገንዘብ ሲላክልዎ
በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን
ዛሬ ሲልኩ በባንካችን አንድ የአሜሪካ ዶላር ከጉርሻ ጋር በ158.7656 ብር ይመነዘራል!

❤16👍2🔥1
የትም ሆነው ሂሳብዎን ያስተዳድሩ!
************
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት
በማንኛውም ሰዓት፣ በየትኛውም ቦታ እና ሀገር ሆነው ሂሳብዎን በአግባቡ ያስተዳድሩ!
✅ ግብርዎን ለመክፈል
✅ የአየር ትኬት ለመቁረጥ
✅ ገንዘብ ለመላክ
✅ ደመወዝ ለመክፍል
ቀላል አማራጭ በሆነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት ይጠቀሙ፡፡
አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!
***************
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #digitalbanking #banking #ethiopia #internetbanking

👍16❤13
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሳይበር ደህንነት ወር
*******
የሳይበር ደህንነት ወር በየዓመቱ በጥቅምት ወር በዓለም አቀፍ ደረጃ ይከበራል። ዘንድሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ22ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ6ኛ ጊዜ በመከበር ላይ ይገኛል።
ወሩ በባንካችን ለ2ኛ ጊዜ “የታመነ የባንክ አገልግሎት በዜሮ ትረስት ደህንነት” (Zero Trust Security for Trusted Banking Services) በሚል መሪ ቃል ይከበራል።
ከዚሁ በባንካችን ከሚከበረው የሳይበር ደህንነት ወር ጋር በተያያዘ የደህንነት ምክረ- ሀሳቦችን በተከታታይ የምናጋራችሁ ይሆናል።
#cbe #Cbe2ndcybersecurity #Cybersecurity #Cybersecurityawarenessmonth #zero_trust

❤25👍5😁1
እንኳን ደስ አላችሁ!
ባንካችን የበጎ ፈቃደኞች የእዉቅና እና ሽልማት መርኃ ግብር ላይ ከፍተኛ አስተዋጽዎ በማድረግ እውቅና ተሰጠው።
************
“መስጠት አያጎልም!” በሚል መሪ ቃል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል ባዘጋጀው የ2017 በጀት አመት የበጎ ፈቃደኞች የእዉቅና እና ሽልማት መርኃ ግብር ላይ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሁሉም የከተማዋ የልማት ስራዎች ላይ በመሳተፍ እና ከፍተኛ አስተዋጽዎ በማድረጉ የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆኗል።
በመርኃ ግብሩ ላይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እንዲሁም በርካታ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተገኙ ሲሆን አቶ ኤፍሬም መኩሪያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት አውቅናውን ከአቶ ታገሰ ጫፎ ተቀብለዋል።

❤52👏14👍7
10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ!
(ዛሬ አንድ የአሜሪካ ዶላር 159.5306 ብር)
***
ውድ ደንበኞቻችን፡
ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CashGo እና #FastPay የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ የምናበረክትልዎት መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!
ዛሬ ሲልኩ በባንካችን አንድ የአሜሪካ ዶላር ከጉርሻ ጋር በ 159.5306 ብር ይመነዘራል!
**
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
For more currency exchange rates:
https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home
#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia
(ዛሬ አንድ የአሜሪካ ዶላር 159.5306 ብር)
***
ውድ ደንበኞቻችን፡
ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CashGo እና #FastPay የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ የምናበረክትልዎት መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!
ዛሬ ሲልኩ በባንካችን አንድ የአሜሪካ ዶላር ከጉርሻ ጋር በ 159.5306 ብር ይመነዘራል!
**
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
For more currency exchange rates:
https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home
#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia
❤12👍5🔥3😁1
ሀገርዎ ሲገቡ
ቤት ለእምቦሳ እንልዎታለን!
********
በውጭ ሀገራት የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን
እንደፍላጎታችሁ ከ10 በመቶ ጀምሮ ስትቆጥቡ፣ ቀሪውን እስከ 90 በመቶ
በረዥም ጊዜ በተመጣጣኝ ወለድ ብድር ሞልተን
የቤት ባለቤት እናደርጋችኋለን!
የዳያስፖራ የቤት መግዣ/መሥሪያ ብድር ቁጠባ ሂሳብ
ባሉበት ሀገር በሚገኝ የኢትዮጵያ ኢምባሲ በኩል፣ አሊያም
ሀገር ቤት ባለ ህጋዊ ወኪልዎ አማካኝነት መክፈት ይችላሉ!
ለበለጠ መረጃ https://combanketh.et/cbe-for-you/diaspora-accounts
********
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #mortgagefinancing #EthiopianDiaspora #banking
ቤት ለእምቦሳ እንልዎታለን!
********
በውጭ ሀገራት የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን
እንደፍላጎታችሁ ከ10 በመቶ ጀምሮ ስትቆጥቡ፣ ቀሪውን እስከ 90 በመቶ
በረዥም ጊዜ በተመጣጣኝ ወለድ ብድር ሞልተን
የቤት ባለቤት እናደርጋችኋለን!
የዳያስፖራ የቤት መግዣ/መሥሪያ ብድር ቁጠባ ሂሳብ
ባሉበት ሀገር በሚገኝ የኢትዮጵያ ኢምባሲ በኩል፣ አሊያም
ሀገር ቤት ባለ ህጋዊ ወኪልዎ አማካኝነት መክፈት ይችላሉ!
ለበለጠ መረጃ https://combanketh.et/cbe-for-you/diaspora-accounts
********
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #mortgagefinancing #EthiopianDiaspora #banking
❤15😁1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፍጥነት እና ጉርሻ!
*********
በኢትዮ-ዳይሬክት ከውጭ ሀገራት የተላከ ገንዘብ ከጉርሻ ጋር አሁኑኑ ይደርሳል!
#ቀላል #ፈጣን #አስተማማኝ #ነፃ
#CBE #EthioDirect #visa #mastercard #money #transfer #ethiopia
*********
የEthioDirect የሞባይል መተግበሪያ ከPlay Store ወይም App Store በማውረድ አገልግሎቱን ይጠቀሙ።
• ለአንድሮይድ ስልኮች
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.combanketh.ethiodirect
• ለአፕል ስልኮች
https://apps.apple.com/us/app/ethiodirect/id1602064491

❤10