Telegram Group & Telegram Channel
🇪🇹 ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን የመቻል ጥረትን ስታስቀጥል የበቆሎ ምርቷን በ37 በመቶ ለማሳደግ አቅዳለች

🌽 የበቆሎ ምርትን ለማሳደግ ወሳኝ ንቅናቄ ያስጀመረው የግብርና ሚኒስቴር፣ በዚህ መኸር 160 ሚሊዮን ኩንታል ግብ አስቀምጧል፡፡

🧑🏾‍🌾 አርሶ አደሮች በመላ ሀገሪቱ 3.1 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ላይ በቆሎ ተክለዋል፡፡ ባለፈው ዓመት ከነበረበት 2 ሚሊዮን ሄክታር አንጻር ከፍተኛ ጭማሪ አለው፡፡

📈 የምርት ማሳደግ ዘመቻው የ36.75 በመቶ ምርት ጭማሪ ለማስገኘት የታሰበ ሲሆን፣ በስንዴ እና ሩዝ ዘርፎች ላይ በተገኙት የቅርብ ጊዜ ውጤቶች ላይ የተመሠረተ ነው ተብሏል፡፡

የመንግሥት ትኩረት፣ የተሻሻሉ ቴክኖሎጂዎች አቅርቦት እና የላቁ አሠራሮችን መተግበር ለበቆሎ ምርት እድገቱ ከፍተኛ አስዋታዖ ማድረጋቸውን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡

ምስል ከግብርና ሚኒስቴር የማኅበራዊ ሚዲያ ገጽ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
7😁7👍5

group-telegram.com/sputnik_ethiopia/13501
Create:
Last Update:

BY ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

Share with your friend now:
group-telegram.com/sputnik_ethiopia/13501

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

For Oleksandra Tsekhanovska, head of the Hybrid Warfare Analytical Group at the Kyiv-based Ukraine Crisis Media Center, the effects are both near- and far-reaching. At its heart, Telegram is little more than a messaging app like WhatsApp or Signal. But it also offers open channels that enable a single user, or a group of users, to communicate with large numbers in a method similar to a Twitter account. This has proven to be both a blessing and a curse for Telegram and its users, since these channels can be used for both good and ill. Right now, as Wired reports, the app is a key way for Ukrainians to receive updates from the government during the invasion. It is unclear who runs the account, although Russia's official Ministry of Foreign Affairs Twitter account promoted the Telegram channel on Saturday and claimed it was operated by "a group of experts & journalists." The fake Zelenskiy account reached 20,000 followers on Telegram before it was shut down, a remedial action that experts say is all too rare. Ukrainian forces have since put up a strong resistance to the Russian troops amid the war that has left hundreds of Ukrainian civilians, including children, dead, according to the United Nations. Ukrainian and international officials have accused Russia of targeting civilian populations with shelling and bombardments.
from us

Telegram ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
FROM American