Notice: file_put_contents(): Write of 5218 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/group-telegram/post.php on line 50

Warning: file_put_contents(): Only 16384 of 21602 bytes written, possibly out of free disk space in /var/www/group-telegram/post.php on line 50
Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️ | Telegram Webview: tolehaahmed/1162 -
Telegram Group & Telegram Channel
👑 ኢስላም ለሴት ልጅ ከሰጣት ክብር በጥቂቱ…

ባል ሚስት ያለችው ሆኖ ዝሙት ከፈፀመ ተወግሮ ይገደላል

ለሁለተኛ ጊዜ አግብቶ በሚስቶቹ መካከል ፍትሐዊ ካልሆነ የቂያማ እለት ጎኑ የተዘነበለ ሁኖ ይቀሰቀሳል

መኽር ሊሰጣት ቃል ገብቶ ቃሉን ያፈረሰ እንደሆነ እንደ ሌባ ይቆጠራል

ከፈታትም ከሰጣት ነገር ምንም መልሶ መውሰድ አይፈቀድለትም

አላህ የደነገገላትን የውርስ ድርሻዋን የወሰደ የአላህን ድንበር አልፏል … የአላህንም ድንበር ያለፈ በእርግጥ ራሱን በድሏል

ባሏ ከአራት ወራት በላይ የተለያት ከሆነ ፍቺ የመጠየቅ መብት አላት

የጠላት እንደሆነ አላህ እንዲታገስ አዞታል…

{وَعَاشِرُوهُنَّ بِٱلْمَعْرُوفِ ۚ فَإِن كَرِهْتُمُوهُنَّ فَعَسَىٰٓ أَن تَكْرَهُوا۟ شَيْـًۭٔا وَيَجْعَلَ ٱللَّهُ فِيهِ خَيْرًۭا كَثِيرًۭا }

«በመልካምም ተኗኗሩዋቸው፡፡ ብትጠሉዋቸውም (ታገሱ)፡፡ አንዳችን ነገር ብትጠሉ አላህም በእርሱ ብዙ ደግ ነገርን ሊያደርግ ይቻላልና »

『 አኒሳዕ 19』

ከፈታትም ውለታዋን እና በመልካም መኗኗራቸውን ሊረሳ አይገባውም

ከተለያዩም ከልጆቿ ሊከለክላተ አይችልም … ወጫቸውንም መሸፈን ግዴታ አለበት

በንብረቷ የማዘዝ መብት አላት… ለእሱም( ለባሏ) ሰደቃ ከሰጠች ሁለት አጅር አላት ከከለከለችውም በእሱ የማዘዝና የበላይ የመሆን መብት የለውም

በማንኛውም ነገር ድንበር ካለፈባት ባለፈበት ልክ ይቀጣል

ስለ ምግቧ፣ ልብሷ ፣ መኖሪያዋና አጠቃላይ ወጯ ተጠያቂ ነው

ባሏ የአላህ ሀቅን ከዚም የሷን ሀቅ የማይጠብቅ ከሆነ ፍቺን የመጠየቅ መብት አላት

በፍቺ ጊዜ ኢዳዋ እስኪጠናቀቅ ድረስ ከቤቷ የማስወጣት መብት የለውም

በጥሩ ነገር ካዘዛት ትታዘዘዋለች በሀራም ነገር ካዘዛት ደግሞ እሱን የመታዘዝ ግዴታ የለባትም

ለእሷም ሲሉ የአላህ መልዕክተኛ ጦርነት ዘምተዋል (የበኒ ቀይኑቃዕ ዘመቻ)

ለእሷም ብሎ ተጋድሎ የሞተ ሸሂድ ነው

ክብሯንም ያለ እውነት የነካ አላህ የቀዝፍን ( ስም የማጥፋት) መቀጣጫን ሰማንያ ግርፋትን ደነገገ

አባት ሴት ልጆቹን ( አንዲትም ብትሆን ) በጥሩ ሁኔታ ያሳደገ ጀነት ለመግባት ምክንያት ይሆኑታል

ለእሷም ተማፅኖ ሲባል አልሙዕተሲም ሰራዊቱን ወደ አሙሪያ አንቀሳቀሰ !

የአላህ መልዕክተኛም በመሞቻቸው ጊዜ ስለሷ አደራ ብለዋል

እንዲህ ነው ኢስላም ሴትን ልጅ ያከበራት…

ቢንት አብደላህ

🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
       @tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛

group-telegram.com/tolehaahmed/1162
Create:
Last Update:

BY Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/tolehaahmed/1162

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

"We as Ukrainians believe that the truth is on our side, whether it's truth that you're proclaiming about the war and everything else, why would you want to hide it?," he said. But because group chats and the channel features are not end-to-end encrypted, Galperin said user privacy is potentially under threat. Now safely in France with his spouse and three of his children, Kliuchnikov scrolls through Telegram to learn about the devastation happening in his home country. Some people used the platform to organize ahead of the storming of the U.S. Capitol in January 2021, and last month Senator Mark Warner sent a letter to Durov urging him to curb Russian information operations on Telegram. "For Telegram, accountability has always been a problem, which is why it was so popular even before the full-scale war with far-right extremists and terrorists from all over the world," she told AFP from her safe house outside the Ukrainian capital.
from us

Telegram Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️
FROM American