Telegram Group & Telegram Channel
Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️
طالب لم يمتلك نفسه عند قراءته لهذا الحديث في صحيح البخاري ومسلم مع الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
የዕውቀት ፈላጊ ተማሪው ይህን ሀዲስ በሸይኽ አብዱረዛቅ አል-በድር ላይ በሚቀራበት ወቅት በሀዲሱ ተመስጦ ዕልቅሻውን መቆጣጠር አልቻለም!

ያ አሏህ ሀዲሱ በጣም ልብን ይነካል ወሏህ
ዕውቀት ፍለጋ የአሏህን ዲን ለመማር መሰባሰብ፣ አሏህን ለማውሳት መሰባሰብ ትልቅ ትሩፋት ነው ያለው
አሏህ ይወፍቀን!

ይህን የሚያስለቅስ የነብያችን ሀዲስ በግርድፉ ልተርጉምላችሁ

ለአሏህ በየመንገዱ የሚጓዙ እሱ የሚወሳበትን፣የሚዘከርበትን ቦታ የሚፈልጉ እና የሚቀማመጡ መላኢካዎች አሉት አሏህን የሚያወሱ ሰዎችን ባገኙ ጊዜ እርስበርሳቸው ይጠራራሉ  ኑ....! የምትፈልጉት ጉዳይ እዚህ ነው ይባባላሉ  ከዚያም በክንፋቸው ሰማይ እስኪደርሱ ድረስ ያካብቧቸዋል
ወደ አሏህም ሄደው አሏህም  እያወቀ ባሮቼ ምን እያሉ ነው በማለት ይጠይቃቸዋል
መላዒኮችም፦ አንተን እያጠሩ እያመሰገኑ እያተለቁ  እንዲሁም እያሞገሱህ ነበር ይሉታል

አሏህም፦ እኔን አይተውኛል እንዴ? ይላቸዋል
መላዒኮችም፦ በፍፁም ወሏሂ አላዩህም ይሉታል
አሏህም፦ ቢያዩኝ እንዴት ይሆኑ ነበር? ይላቸዋል
መላዒኮችም፦ ቢያዩህማ በጣም አብዝተው ነበር ዒባዳ የሚያደርጉት በርትተውም ነበር የሚያሞግሱክ ይሉታል

አሏህም፦ እሺ ምንድነው የሚጠይቁኝ? ይላቸዋል
መላዒኮችም፦ የሚጠይቁህ ጀነትህን ነው ይሉታል
አሏህም፦ ጀነትን አይተዋታል እንዴ? ይላቸዋል
መላዒኮችም፦ በፍፁም ወሏሂ አላዩዋትም ይላሉ
አሏህም፦ ቢያዩዋትስ እንዴት ይሆኑ ነበር  ይላቸዋል
መላዒኮችም፦ ቢያዩዋትማ በጣም ጉጉታቸው የበረታ ፍላጎታቸውም የጠና እንዲሁም በጣም ለመግባት የከጀሉ ይሆኑ ነበር ይሉታል

አሏህም፦ ከምንድነው በኔ የሚጠበቁት? ይላቸዋል
መላዒኮችም፦ ከዕሳትህ ነው ጌታችን ይሉታል
አሏህም፦ አይተዋታል እንዴ? ይላቸዋል
መላዒኮችም፦ በፍፁም ወሏሂ አላዩዋትም ይሉታል
አሏህም፦ ቢያዩዋትስ እንዴት ይሆኑ ነበር? ይላቸዋል
መላዒኮችም፦ ቢያዩዋትማ ከእሷ በጣም የሸሹ እና ፍራቻቸውም በጣም የበረታ ይሆን ነበር ይሉታል

አሏህም፦ እንግዲህ መስክሩ ለነሱ እኔ ምሬያቸዋለሁ ይላል
ከመላዒካዎች ውስጥ አንደኛው፦ ጌታችን ሆይ ከነዚያ ሰዎች መካከል እኮ ከነሱ ያልሆነ ለሌላ ጉዳይ መጥቶ የተቀመጠ ሰው አለ ይላል

አሏህም፦ እነሱ ሰዎች እኮ አብሯቸው የተቀመጠ ሰውም እንኳን ቢሆን እድለ ቢስ የማይሆነበት ሰዎች ናቸው ይላቸዋል።

አሏህ ሆይ በመጪው ዓለም ፊትህን ከሚመለከቱት ጀነት ከሚገቡት ከዕሳት ከሚድኑት ደጋግ አንተን አስታዋሽ ባሮችህ መካከል አድርገን!    አሚን!!!
Toleha Ahmed

🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
       @tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛

group-telegram.com/tolehaahmed/1264
Create:
Last Update:

BY Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/tolehaahmed/1264

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

In December 2021, Sebi officials had conducted a search and seizure operation at the premises of certain persons carrying out similar manipulative activities through Telegram channels. Lastly, the web previews of t.me links have been given a new look, adding chat backgrounds and design elements from the fully-features Telegram Web client. READ MORE Again, in contrast to Facebook, Google and Twitter, Telegram's founder Pavel Durov runs his company in relative secrecy from Dubai. The channel appears to be part of the broader information war that has developed following Russia's invasion of Ukraine. The Kremlin has paid Russian TikTok influencers to push propaganda, according to a Vice News investigation, while ProPublica found that fake Russian fact check videos had been viewed over a million times on Telegram.
from us

Telegram Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)️
FROM American