Telegram Group Search
بسم الله الرحمن الرحيم

ውድና የተከበራችሁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6 ኪሎ ሙስሊም ተማሪዎች፤ ከሁሉ አስቀድሜ የወደዳቸውን በወደደው ዓላማ ላይ የሚያጸናው ኃያሉ ጌታችን አላህ (ﷻ) መልካም ፈቃዱ ሆኖ በዚህ ቦታ ላይ ስላሰባሰበን እና የበኩላችንን እንድንወጣ እድሉን ስላልነፈገን ላመሰግነው እወዳለሁ። ይህ በርግጥም መ'ወፈቅ ነውና! አልሐምዱሊላህ!

‎በውዱ ነብያችን (ﷺ) አስተምሕሮ መሰረት ሙስሊሞች ሁሉ አንድ አካል ናቸው። ልክ የእግር ጣታችንን እሾህ ሲወጋን አይናችን እንደሚያነባው፤ ፊታችን እንደሚቀላውና መላ ሰውነታችን ትኩሳት እንደሚወረው ሁሉ የአንድ ሙስሊምም ሐጃ፣ ጭንቀት፣ ደስታ፣ ሀዘን፣ ስኬት፣ ህመም... የሁላችንም በመሆኑ ልንጋራውና አብረን ልናሳልፈው እንደሚገባ ነገሮችን በምሳሌ የማስረዳት ጥበብ የተቸሩት ነብያችን (ﷺ) ነግረውናል።

‎በተለይ ደግሞ በአላህ (ﷻ) ዕቅድ ውስጥ በአንድ አከባቢ ና በተመሳሳይ ደረጃ ላይ መሆናችን እርግጥ ከሆነ ወዲያ እርስ በርስ ያለብንን ሀቅ በሚ'ገባ የመወጣት ቁርጠኝነታችን ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባዋል። ያ ሲሆን አብሮ ማደግ፣ አንዳችን ለአንዳችን ስኬት ግብዓት መሆን አንዲሁም የአንዳችን ህመም የሌላችን ጭንቀት የሆነበት ደረጃ ላይ እንደርሳለን። ያን ጊዜ የግቢ ቆይታችን ትክክለኛውን ግብ መትቶ የምናልመውን ከፍታ ያቆናጥጠናል! ግሬድን ከመስቀልና ከመመረቅ በላይ፣ ከደሞዝና ስራ ከመፍጠርም በዘለለ ዱንያን የተሻገረና በሁለቱም ዓለም የከበረ አላማ ይኖረዋል። ያውም በጌታችንና በመልዕክተኛው (ﷺ) መንገድ ላይ! ያውም የጋራ! ያውም ለኡማው! ያውም ለዲናችን! ደሞኮ ለጀነት!


‎የአላህ እጅ ከጀመዓ ጋር ነው! ሁላችንም ዘንድ ያለውን ጡብ ለትልቁ ቤታችን ግንባታ እስካዋልነው ድረስ የአላህ እርዳታ ቅርብ ይሆናል፤ የሚነቀንቀንም አንዳች ኃይል አይኖርም። ያ ሳይሆን ቀርቶ ሩጫችን በየግል ብቻ ከሆነ ግን ሊበሉን ላሰፈሰፉ ተኩላዎች ቀለብ መሆናችን ቅሮት የሌለው ሐቅ ነው። የእኔ፣ የአንተና የአንቺ በጀመዓ ጥላ ስር መሆን ያለፉ ትውልዶችን አሻራ ማስቀጠልና የወደፊት ትውልዶችን ተስፋ ማጽናት በመሆኑ ከ"እኔ/ የእኔ" እሳቤ ወጥተን "እኛ/የኛ" በሚል ማንነት ዛሬያችንን እንድንቃኝና በተመሳሳይ መርሕም ነጋችንን እንድንተልም አደራዬን ከታላቅ አክብሮት ጋር ወደ እናንተ ላደርስ እወዳለሁ።

‎ታዲያ በዚህ ሁሉ ሂደት ውስጥ ተቅዋ (አላህን መፍራት) ተቀዳሚ ተግባራችን ሊሆን ይገባዋል። አላህን ባለንበት ቦታ ሁሉ መፍራትና የትም ብንሆን ከዕይታው እንደማናመልጥ አውቀን ወንጀልን ከመስራት መቆጠብ ይኖርብናል። ሃያአችን ከሰው ብቻ ሳይሆን ሁሉን ከሚያየው አላህ ይሁን። ጌታችን ሰው መሆናችንን ተረድቶ የሰተረልንን ወንጀሎች እኛ በድፍረት ሰው ፊት አውጥተን አናሳዝነው - እርሱ ባሮቹን ወዳጅና ለነርሱም እጅጉን አዛኝ ነውና - እንሰተር! አላህን ሰትረን ብለን ዱዓ እናብዛ። ማሰብ ያለብን ለኛ ማይመጥን ቦታ ስንገኝ ከራሳችንም አልፈን ታላቅ ክብር ያለው ዲናችንን ነው ምናስገምተው፤ ምናሰድበው። እኛ የዲናችን አምባሳደሮች ነን አይደል? ስራችን ምሉዕ የሆነውን ዲናችንን በመልካም ስነምግባራችን ማስተዋወቅ ነው። ለዲናችን የተሳሳተ ግንዛቤ ያላቸውን "እስልምና እንዲህ ነው እንዴ?" ብለው እንዲያስቡ ማስቻል ነው።

ጀመዓ ማለት ከወንጀል የጸዱና ንፁህ የሆኑ ሙስሊም ተማሪዎች ስብስብ ማለት አይደለም። ይልቁንም፦ ከወንጀል ለመጥራት፣ ወደ አላህ ለመቅረብ፣ እንደ ኡማ ያለባቸውን ኃላፊነት በሚችሉት ልክ ለመወጣት፤ እንደሁላችንም ወንጀል ሲሰሩ አላህን ማሃርታ ለመጠየቅ የሚቻኮሉ፣ ቀድመው ወንጀል ላይ እንዳይወድቁ በጥሩ የሚያዙና ከመጥፎ የሚከለክሉ ወንድም እህቶችን በአካባቢያቸው ያደረጉ፣ አብረው ማደግንና ራሳቸው ላይ ዘርፈብዙ ለውጦችን ማምጣትን ዓላማቸው አድርገው የሚንቀሳቀሱ የኛው ወንድምና እህቶች ስብስብ ነው። እያንዳንዳችን በየፊናችን በምናደርገው ጉዞ ላይ ለጋራ ቤታችን የምናስቀምጠው ጡብ ያሉብንን ክፍተቶች ደፍኖ ቤታችን ዘመም ሳይል ጸንቶ እንዲቆም የማይተካ ሚናን ይጫወታልና አስተዋጿችሁን ሳትንቁ ጠጋ ብላችሁ ታግዙን ዘንድ ስጠይቃችሁ ጉዳዩ አማና መሆኑን ከማስገንዘብም ጋር ጭምር ነው። ጀመዓችን የሁላችሁም ነው፤ የሚያስፈልጋችሁን ማንኛውንም ነገር ቀርባችሁ መጠየቅና ሌሎች የሚያስፈልጋቸውን ለመሙላት በቁርጠኝነት መስራት እንደ ጀመዓው ባለቤትነታችሁ ከነንተ የሚጠበቅ ተግባር ነው። ኢንሻአላህ ሁላችንም በደስታና በአክብሮት እንቀበላችኋለን።

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት የ6 ኪሎ ጀመዓ በመረጡት የሕይወት ዘርፎቻቸው የበቁና የነቁ፣ ኢስላማዊ ማንነትን የሚያንጸባርቁ፣ እውቀትንና ስነ-ምግባርን የተላበሱ፣ የኡማው የወደፊት መሪዎችንና አገልጋዮችን እንዲሁም ተፅእኖ ፈጣሪዎችን ማፍራትን ተቀዳሚ አላማው አድርጎ የሚንቀሳቀስ ጀመዓ ነው። ከዚያም ባሻገር ተማሪውንና የሙስሊሙን ኡማ የሚመለከቱ የመብት ጥሰቶችን በሰላማዊ መንገድ በመታገልና ለሃገራችን ብሎም ለትምሕርት ቤታችን የበኩላችንን አበርክተን እንድናልፍ መነሳሳትን የሚፈጥር ተማሪ ተኮር ስብስብ ነው።

ይህን ዓላማ ከግብ ለማድረስ እንዲሁም እናንተን ለማገልገል ቀን ከሌት ሳይታክቱ የሚለፉና የግል ጉዳዮቻቸውን ወደኋላ ብለው በሴክተር አደረጃጀት፣ በሹራ አባልነት፣ ከዛም ባለፈ በተለያዩ አጋጣሚዎች የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እያደረጉ የሚገኙ ወንድም እህቶች አሉ፤ አላህ ስራቸውን ይቀበላቸውና። 

መሳተፍ ምትፈልጉባቸው ሴክተሮች ላይ በአባልነት ለመቀላቀል እንዲሁም ፕሮጀክት ቀርፃቹህ አብረን እንስራ ለማለት ከታች የተዘረዘሩ በሴክተር ላይ የሚገኙ አሚሮችን እንዲሁም አሚራዎችን በየፆታቹህ ማንኛውም ሰአት ላይ ማናገር ትችላላቹህ።

በወንዶች፡
📌ዳዕዋና ቂርአት ሴክተር ~ አብዱሸኩር ሙሃመድ
📌አካዳሚክ & ትሬኒንግ ሴክተር ~ ተባረክ አብራር
📌ሶሻል ሴክተር ~ አሊፍ ሃጂ
📌ሚዲያና ኮሚዩኒኬሸን ሴክተር ~ ሰዒድ ሙሀመድ
📌በይተል ማል/ፋይናንስ ሴክተር ~ ሙሃባ ሳዲቅ

በሴቶች፡
📌ዳዕዋና ቂርአት ሴክተር ~ አሚና ረጀብ
📌አካዳሚክ & ትሬኒንግ ሴክተር ~ ሰሚራ ሙሰማ
📌ሶሻል ሴክተር ~ ኢክራም ሙሃመድ
📌ሚዲያና ኮሚዩኒኬሸን ሴክተር ~ ማኢዳህ አህመድ
📌በይተል ማል/ፋይናንስ ሴክተር ~ መኪያ ኢሳ

በተጨማሪም በሴቶች በኩል ማንኛውም እገዛም ሆነ ጥያቄ ካላቹህ የሴቶች አሚራ የሆነችውን እህታችን ነጃት ሁልጫፎን ማናገር ትችላላቹህ።

ጀመዓው ለናንተ በሚያቀርባቸው ፕሮግራሞች ላይ በንቃት ተሳታፊ እንድትሆኑና እንዲሻሻል በምትፈልጉት ጉዳይም ሃሳባችሁን ያለማንገራገር በቅንነት እንድታደርሱን ከማክበር ጋር እንጠይቃለን። ጀመዓው የናንተ የራሳችሁ በመሆኑና ፕሮገራሞቹም የሚዘጋጁት ለናንተው በመሆኑ አላህ ባገራላችሁ ተሰጥኦ ፕሮግራሞች ላይ ከመሳተፍ ባለፈ ፕሮግራሞቹ በተሻለ ጥራት እንዲቀርቡ በሃሳባችሁ፣ በጉልበታችሁ፣ ብሎም በገንዘባችሁ በዋናነት በውዱ ጊዜያቹህ ማገዝ ከናንተ የምንጠብቀው ኃላፊነት መሆኑን ልንነግራችሁ እንወዳለን። ጀመአው የናንተ ነው። ፕሮግራሙም ሚቀርበው ለናንተው ነው። የፕሮግራሙ አዘጋጆችም እናንተው ናቹህ። አላህ ያግዛችሁ ያግዘን፤ ለተሻለውና ለሚወደው ነገርም ይወፍቀን። ስራችንን ሁሉ የሱ ፊት ተፈልጎበት የተሰራና በፊቱ ሲመዘን ተቀባይነት የሚያገኝ ያደርግልን ዘንድ ዱዓዬ ነው።


‎ወንድማችሁ አብዱረሒም አሚን
በAAU-MSU የ6ኪሎ ጀመዓ ዋና አሚር

©AAU6kilojemea
2🥰1
Discipline will take you places motivation can’t.

https://www.group-telegram.com/ismaelabduro.com
Donald akkana jedhaa jira😳
Yoo Gareen Hamaas ummata Gaazaa haleeluu dhiisuu dide, itti deebinee Haamaasiin balleessuun ummata Gaazaa eegna jechuun dubbate.

https://www.group-telegram.com/ismaelabduro.com
JUST IN: 🇸🇦🇺🇸Saudi Arabia in talks with the US for a defense pact that may be similar to the US-Qatar pact treating any armed attack on Saudi Arabia as a threat to the US.

Guys
What do you think about this? 😳

https://www.group-telegram.com/ismaelabduro.com
Ismael Abduro | እስማዒል አብዱሮ
https://youtu.be/U4aGZYm-nF4?si=3M8dhfnrL3qz53UP
Watch our this week’s diplomatic analysis on Egypt and Sudan an amazing episode that helps you understand their cooperation and hidden tensions easily. 🎯 A short but powerful discussion on how politics, water, and power shape their relationship and what it means for Ethiopia and the Nile.
👉 Don’t miss it — watch now and share your thoughts!

https://www.group-telegram.com/ismaelabduro.com
Hoogganaan Mana Maree Muslimaa Itoophiyaa duraanii Haji Umar Idriis dhibee isaan irra turteen Amrii ta'uun isaanii gabaafameera.

Hundi keenyaa imaloodha rabbiin xumura keenya nuuf haa tolchu!

https://www.group-telegram.com/ismaelabduro.com
👍3💔1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📹 Watch: IDF bombs Al-Baz family home in central Gaza

Earlier this evening, Israeli strikes destroyed the Al-Baz family house on Old Court Street in the Nuseirat camp. The horrifying video of the aftermath is going viral on social media.

https://www.group-telegram.com/ismaelabduro.com
🤯1
መብትህን ተኝተህ ሳይሆን
ተነስተህ ነው ምታስከብሮው
4
Bilisummaan bilisaan
dhuftu hin jirtuum😉
👍3
ውበት ቢለካ
በኢስላም ነው ለካ

https://www.group-telegram.com/ismaelabduro.com
5👍1😁1
Ismael Abduro | እስማዒል አብዱሮ
Photo
Way Dafinoo fi facaasaa..

Gaaf tokko osoo ijoollee Wallaggaa waliin adeemu, Dafinoo fi facaasaan guyyaa akka ta'e natti himanii ajab na jechisiisan #anis #ajaa'ibamee guyyaa kamii fi kami jedheen isaanis Wiixataa fi Kibxata naan jedhan, Hojja duree fi lammaffo jechuudhaa jedheenii itti seeqadhe😃 isaanis maali hojja dureen? Lammaffo hoo maali naan jedhan Dafinoo fi facaasaadha jedheen😃

Ergasii turtii xiqqoo booda adda baane, ani jechi kun na ajaa'ibus na fayyada ykn na miidha jedhee waan hin yaadiniif guyyoota kamtu Kam akka ta'e addaan osoo hin baasin dhiise, ergasii guyyaan deemee as gahe, torbii kana haajaa cimaa tokkoof namni wahii Dafinoo irratti akka argamtu naan jedhe, sammuun tiyya daftee gaafii of gaafachuu eegalte, maali dafinoon?🙄 waan nyaatanii moo dhugan? Maal daffaanammoo? Jedhee sakandii xiqqoo keessatti waan dhibbaa ol yaade, ergasii battaluma sanitti waan waggoota hedduu dura hiriyoota koo wallaggaa waliin haasaye San yaadadhee guyyaa ta'uun naaf dhufe, ergasii anis akkuma nama beekuu kibxata jechuu keetii jedheen, Innis ee naan jedhe🙄🙄🙄... hayyee jedhee beellama qabadhee bahe, Sana booda irra deddeebi'ee waan ijoollee San waliin haasawe yaadachuu eegale, tokko dafinoo tokko hoo? Ahaa inni Facaasaadha, ofiin jedhe, yeroma kanatti facaasaan yoomi, Facaasaan wiixata jechuudhaa? Ofiin jedhe...🙄 osoo facaasaan wiixata ta'ee ijoolleen maaliif dursa Dafinoo yaaman gaaf San wanti jedhu gaafii natti ta'uu eegale, #dafinoo fi #facaasaa...namichi waliig beellamne hoo maaliif kibxataa Jennaan ee naan jedhe? Wanti jedhu na jeequu eegale. Ergasii galgala irratti akkuma taphaatti hiriyaa koo tokko kan Arsii irraa dhufeen Dafinoon yoomi sila beektaa jedheen? Innis shakkaa wiixata natti fakkaata naan jedhe? An amma wanti dursa sammuu keessa dur jiru sun walitti na harkaa bu'uun dhuguma siin jedhaa bar anas #wiixata natti fakkaatee, namaan beellama qabannee jedheen...ergasii Innis dhugaan hin beeku garuu wiixata #natti fakkaata jennaan FB irratti maxxansuuf dirqame, ergasii deebii argadhee, Dafinoon #wiixata ta'uu erga hubadhee booda sa'aatii beellamaa irratti argamee dhuga'oomsuuf taa'ee eege, ergasii sa'aatiin geennaan namichi ni dhufe, ani garuu hin rifadhe, osoo ofis ta'ee nama gaafachuu baadhee silaa kibxata aduun na fixxee dhabde😆😁 ##
Galatoomaa asumaan warri n#a q#arq#artan
Yer#oo biraatifis ni dhufa.



https://www.group-telegram.com/ismaelabduro.com
👍31
Alhamdulilah! Starting my first role.
New journey, new lessons, endless gratitude. 🌙💫

https://www.group-telegram.com/ismaelabduro.com
5👏1
2025/11/04 17:21:19
Back to Top
HTML Embed Code: