Telegram Group Search
በሱና ላይ መብቃቃት እና የቢድዐ ውግዝነት በነቢዩና በሰለፎች አንደበት

በPDF ለሚፈልግ፦

⇣ ⇣ ⇣ ⇣ ⇣ ⇣
👍101
⚠️⚠️ በሶላት ውስጥ በሩኩዑና በሱጁድ ግዜ ከኢማሙ መቅደምም ሆነ ወደ ኋላ መቅረት ስለመከልከሉ!

ከአነስ ቢን ማሊክ (➡️) ተይዞ፡ ረሱል (➡️) ከእለታት በአንዱ ቀን ከኛ ጋር ሰገዱና ፊታቸውን ወደኛ በማዞር እንዲህ አሉ፦

﴿أَيُّهَا النَّاسُ، إِنِّي إِمَامُكُمْ، فَلَا تَسْبِقُونِي بِالرُّكُوعِ وَلَا بِالسُّجُودِ وَلَا بِالْقِيَامِ وَلَا بِالِانْصِرَافِ،﴾

“እናንተ ሰዎች ሆይ! እኔ መሪያችሁ (ኢማማችሁ) ነኝ። በሩኩዑም፣ በሱጁድም፣ በቂምም ሆነ በተስሊም እኔን አትቅደሙ።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 426



🤩 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

✈️Telegeram 📞 Whatsup

👤Facebook  📸Instagram

💬X 🎥Youtube 🎵Tik tok
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍98
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አሱለሳዒ 0⃣4⃣ #ረቢዓል‐አወል 1⃣4⃣4⃣7⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍96
📌ያለፈው ወንጀል ይማርለታል!

ረሱል (👑) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إِذَا قَالَ الْإِمَامُ سَمِعَ اللَّهُ لِمَنْ حَمِدَهُ، فَقُولُوا : اللَّهُمَّ رَبَّنَا لَكَ الْحَمْدُ ؛ فَإِنَّهُ مَنْ وَافَقَ قَوْلُهُ قَوْلَ الْمَلَائِكَةِ غُفِرَ لَهُ مَا تَقَدَّمَ مِنْ ذَنْبِهِ﴾

“ኢማሙ ‘ሰሚአላሁ ሊመን ሃሚደሀ/አላህ የሚያመሰግነውን ይሰማል’ ሲል እናንተ ‘ረብበና ወለከል ሐምድ/ምስጋና የሚገባው ለአንተ ነው’ በሉ። ይህን ማለታችሁ ከመላአይካ ማለት ጋር ከገጠመ፤ ያለፈ ወንጀላችሁን ያስምርላችኋል።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 796



በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

✈️Telegeram 📞 Whatsup

👤Facebook  📸Instagram

💬X 🎥Youtube 🎵Tik tok
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍114
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልኽሚስ 0⃣5⃣ #ረቢዓል‐አወል 1⃣4⃣4⃣7⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍84
🤩 ከጀነት ድልብ ሐብቶች ውስጥ!

ነቢዩ (👑) ለአቢ ሙሳ (➡️) እንዲህ አሉት፦

﴿ألا أَدُلُّكَ على كَنْزٍ مِن كُنُوزِ الجَنَّةِ؟ فَقُلتُ: بَلى، فَقالَ: لا حَوْلَ وَلا قُوَّةَ إِلّا باللَّهِ.﴾

“ከጀነት ድልብ ሐብት ውስጥ የሆነችውን ንግግር አላመላክትህምን? በላ ንገረና  ‘ላህወላወላቁተ ኢላቢላህ’ በል።”

📚 ቡኻሪ (4205) ሙስሊም (2704) ዘግበውታል
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

⏬️ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

✈️Telegeram 📞 Whatsup

👤Facebook  📸Instagram

💬X 🎥Youtube 🎵Tik tok
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍83
2025/08/28 20:42:51
Back to Top
HTML Embed Code: