Telegram Group & Telegram Channel
ሁሌም ይሄን ሃዲስ ሳነበው ስሰማው ወላሂ በጣም ይገርመኛል

የአላህ መልክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ተከታዩን ሲናገሩ አድምጫለሁ በማለት  "አቡ ዐብዱረህማን ይናገራል፡-

‹‹ከናንተ በፊት የነበሩ በኒ እስራኤላውያኖች  መሀከል ሶስት ሰዎች ለጉዞ ተንቀሳቀሱ በመንገድ ላይ እያሉ መሸባቸው  ሲመሽባቸው ለአዳር ከአንድ ዋሻ ውስጥ ገቡ ከተራራ ላይ የነበረ አንድ ቋጥኝ ተንከባሎ ዋሻውን ዘጋባቸው ተጨነቁ አላህን በመልካም ተግባራችን ካለመነው በቀር ከዚ ቋጥኝ የሚያድነን ነገር ምንም  አይኖርም ስንገባም ማንም ያየን የለም  ተባባሉ ከመካከላቸው አንዳቸው እንዲህ አለ፡-

👉 ‹‹አላህ ሆይ! አዛውንት ወላጆች ነበሩኝ እነሱ ሁሌም ወተት አጠጣቸዋለሁ ከመጠጣታቸው በፊት ቤተሰቦቼንም ልጆቼንም እንዲሁም ባርያዎቼን ወተት አላጠጣም ነበር  አንድ ቀን እንጨት ለቀማ ሩቅ ቦታ ሄድኩ አጋጣሚ አምሽቼ ነበር  እና ስመጣ ወደቤት ተኝተው አገኘኋቸው   ወተቱን አልቤ  ልቀሰቅሳቸው ስል እንቅልፍ ላይ ሆነው መቀስቀስ አልፈልኩም አሳዘኑኝ እንቅልፍ ማቋረጥ  ከነርሱ በፊትም ቤተሰቤን  ማጠጣትም አልፈለኩም ወተት የያዘውን ዋንጫ በእጄ እንደያዝኩ መንቃታቸውን ስጠባበቅ ህጻናት ልጆቼ  ከእግሮቼ ስር ይንጫጫሉ እባክህን አጠጣን እራበን እያሉ ያለቅሳሉ  ይንጫጫሉ ሳላጠጣቸው ልጆቼም ተኙ ወላጆቼ ከእንቅልፋቸው እስኪነቁ ስጠብቅ ሳለ ነጋ ጎህ ቀደደ ወላጆቼም ተነስተው ወተታቸውን ጠጡ  አላህ ሆይ! ይህንን ድርጊት የፈጸምኩት ያንተን ውዴታ ከጅዬ ከሆነ በዚህ ቋጥኝ ሰበብ ከደረሰብን መከራ አውጣን ቋጥኙ ትንሽ ከፈት አለ ትንሽየ አየር አገኙ ግን መውጣት የማያስችላቸው ያክል ነው፡፡

👉 ሌላኛው ደግሞ እንዲህ አለ ፡-
አንዲት  ልጅ ነበረችኝ እጅግ አፈቅራት ነበር፡፡››

‹‹ አንድ ወንድ አንዲትን ሴት የሚያፈቅራትን የመጨረሻው የፍቅር እርከን ያህል አፈቅራታለሁ በወሲባዊ ተራክቦ ጠየቅኳት ፍቃደኛ አልሆነችም አላህን የምትፈራ ሴት ነበርች  አንድ የድርቅ ዓመት ተከሰተ (እርዳታዬን ፈልጋ) ወደኔ መጣች የምፈልገውን እንድፈጽም ቃል አስገብቼ አንድ መቶ ሀያ ዲርሀም ሰጠኋት ቃሏን አከብራ መጣች

ከዚያም ወሲብ ልፈፅም ፊቷ ቀረብኩ ልጅቷም አላህን ፍራ ያለ አግባብ ያለ ሀላል ክብረ-ንጽህናዬን አታበላሽ አለችኝ ከ አጠገቧ ዘወር አልኩ ምንም ነገር ሳልፈጽም፡፡ ከማንም አብልጬ እዎዳታለሁ የሰጠኋትንም ወርቅ ብድር ተውኩላት አላህ ሆይ! ይህንን ተግባር የፈጸምኩት የአንተን ውዴታ ከጅዬ ከሆነ ካለንበት መከራ አውጣን::» ቋጥኙ ትንሽ ከፈት አለ መውጣት ግን አይችሉም፡፡››
ሦስተኛው እንዲህ አለ ፡-

👉 ‹‹ ሰራተኞች ቀጥሬ አሰራ ነበር  ለሁሉም ያገለገሉበት ክፍያቸውን ከፈልኳቸው ከመካከላቸው አንዱ ሲቀር ድርሻውን እኔ ዘንድ ትቶ ሄደ አንሶኛል አልፈልግም ብሎ ትቶ ሄደ  ትቶ የሂደውን ገንዘብ ጥራጥሬም ፍየልም በግም እየገዛሁ እያራባሁ እየገዛሁ እየሸጥኩ ብዙ ብሮች አተረፍኩለት  ብዙ ሀብት እስኪሆን ድረስ ከዘመናት በኋላ ችግር አጋጥሞት ያ የቀጠርኩት ሰራተኛ  ወደ እኔ መጣ እንዲህም አለኝ ፡- ‹‹ዐብደላህ ሆይ! ድርሻዬን ስጠኝ›› አለኝ  ይህ የምትመለከተው ሁሉ ግመሉም ከብቱም ፍየሉም ባሪያውም ድርሻህ ነው አልኩት ‹‹ ዐብደላህ ሆይ! አትቀልድብኝ›› አለኝ፡፡ እየቀለድኩብህ አይደለም አልኩት ሁሉንም ተረክቦ እየነዳ ወሰደ አንዳችም ነገር አልተወም  አላህ ሆይ! ይህንን የፈጸምኩት ያንተን ውዴታ በመሻት ከሆነ ካለንበት መከራ አውጣን::» ቋጥኙ ተከፈተ ወጥተው ጉዟቸውን ቀጠሉ፡፡

(ቡኻሪና ሙስሊም)

@MEDINATUBE
9🥰3

group-telegram.com/MedinaTube/1289
Create:
Last Update:

BY Medina Tube || መዲና ቲዩብ

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/MedinaTube/1289

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The SC urges the public to refer to the SC’s I nvestor Alert List before investing. The list contains details of unauthorised websites, investment products, companies and individuals. Members of the public who suspect that they have been approached by unauthorised firms or individuals offering schemes that promise unrealistic returns Given the pro-privacy stance of the platform, it’s taken as a given that it’ll be used for a number of reasons, not all of them good. And Telegram has been attached to a fair few scandals related to terrorism, sexual exploitation and crime. Back in 2015, Vox described Telegram as “ISIS’ app of choice,” saying that the platform’s real use is the ability to use channels to distribute material to large groups at once. Telegram has acted to remove public channels affiliated with terrorism, but Pavel Durov reiterated that he had no business snooping on private conversations. Emerson Brooking, a disinformation expert at the Atlantic Council's Digital Forensic Research Lab, said: "Back in the Wild West period of content moderation, like 2014 or 2015, maybe they could have gotten away with it, but it stands in marked contrast with how other companies run themselves today." The Security Service of Ukraine said in a tweet that it was able to effectively target Russian convoys near Kyiv because of messages sent to an official Telegram bot account called "STOP Russian War." The War on Fakes channel has repeatedly attempted to push conspiracies that footage from Ukraine is somehow being falsified. One post on the channel from February 24 claimed without evidence that a widely viewed photo of a Ukrainian woman injured in an airstrike in the city of Chuhuiv was doctored and that the woman was seen in a different photo days later without injuries. The post, which has over 600,000 views, also baselessly claimed that the woman's blood was actually makeup or grape juice.
from us

Telegram Medina Tube || መዲና ቲዩብ
FROM American