Telegram Group Search
መሐርኒ ድንግል pinned «ቅዱስ አባ ጳውሊ ከሰይጣን ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ! 📣 @mehereni_dngl ክፍል-7(፯) 📣 @mehereni_dngl በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን፡፡ አባ ጳውሊም ዲያብሎስን ፦ ወደ ሰማይ ወጥታችሁ የመላእክትን ቃል ትሰማላችሁን አለው፡፡ እርሱም ፦ ፈጽመን አንወጣም አለው፡፡ አባ ጳውሊም ፦ ስለምንድነው የማትወጡት አለው፡፡ ዲያብሎስም ፦ ከክብራችን ከተዋረድን በኋላ…»
Forwarded from Nice creative
Give away አዘጋጅተናል ለ1 ወር የሚቆይ እሱም ሎጎ በነፃ ማሰራት የምፈልጉ ከዛሬ 2/11/2017 ጀምሮ እዳያመልጦት


በውስጥ ያናግሩን
👉 @nice_creative_bot
5👍2😍2🥰1😘1
Wallpaper
1
😘64👍2🥰2🙏1😍1
🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔
-ጥንቃቄ ለመላው ኦርቶዶክሳውያን !

አህዛብ ስለጀመሩት የቴሌግራም ዘመቻ !

አህዛብ በተለያዩ የኦርቶዶክሳውያን ቻናሎች በመግባት ኦርቶዶክሳውያንን ያለ ፍላጎታቸው በጅምላ ሰብስበው ወደከፈቱት የክህደት ቻናል አስገብተዋል፡፡ ብዙ የተዋህዶ ልጆች ያለ ፍላጎታቸውና ያለ ፈቃዳቸው በአህዛብ ግሩፖችና ቻናሎች ላይ እንዲገቡ ተገደዋል፡፡

የአህዛብ የረጅም ጊዜ ዓላማም ይህንን ተከትሎ በሚፈጠረው ክርክርና ምልልስ ብዙዎችን በማጠራጠርና በማናወጽ ወደ ክህደት አዘቅት በመጨመር ማዕተባቸውን ማስበጠስና ማስለም ነው፡፡

በመሆኑም ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ከአህዛብ ጋር ከሚደረግ ከየትኛውም ዓይነት ክርክና ሙግት በመራቅ በቀጥታ ከአህዛብ ግሩፕና ቻናል [Leave group ] በማለት ትወጡና የእስማኤላውያንን ሴራ ታከሽፉ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን፡፡

" በሰይጣን እንዳንታለል፤ የእርሱን አሳብ አንስተውምና።" [፪ቆሮ.፪፥፲፩]

📣 @mehereni_dngl
📣 @mehereni_dngl
👍53😘3😍2🥰1
መሐርኒ ድንግል



@MEHERENI_DNGL



𝓬𝓻𝓮𝓪𝓽𝓲𝓿𝓮 𝓫𝔂 @𝓷𝓲𝓬_𝓬𝓻𝓮𝓪𝓽𝓲𝓿𝓮
😘42🥰2😍2
መሐርኒ ድንግል የ Instagram page ነው እየገባቹሁ follow አድርጉ እንማማርበታለን

ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር

https://www.instagram.com/mehereni_dngl?igsh=MXZwdWN5MmNiNWJwcg==
👍32🥰2😍2😘1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ለጾመ ፍስለታ አደረሳችሁ አደረሰን !

እግዚአብሔር አምላክ ጾሙን የበረከት ፣ የሰላም ያድርግልን ::
6😍3🥰2😘2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተጠንቀቁ


ምምእናን ጠይቁ
👍5🥰43😍3
ውድ የመሐርኒ ድንግል ተከታዮች እግዚአብሔር አለባችሁት ይጠብቃቹህ !
🥰53👍2😘2😍1
እንኳን አደረሳችሁ !
😍53👍2😘2🥰1
profile
3🥰2😘2👍1😍1
Forwarded from 💠ኢዮራም ፕሮሞሽን💠
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው።  ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
😘4👍32🥰1
Forwarded from 💠ኢዮራም ፕሮሞሽን💠
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕

[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛


🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
😘43🥰1😍1
2025/08/24 06:09:12
Back to Top
HTML Embed Code: