3,000 ወገኖች ከጎዳና ላይ ሊነሱ ነው!
ከሜቄዶኒያ የአረጋውያን እና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል፣ ከክብረ አረጋዊያን፣ ከመቅድም ኢትዮጵያ እና ሴዴቅያስ አረጋዊያን መርጃ አዳማ ከተባሉ ተቋማት ጋር በተደረገ ስምምነት ከ3 ሺ በላይ ዜጎችን ከጎዳና ላይ አንስቶ ለማቋቋም ማሰቡን የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
ከጎዳና ላይ የሚነሱት ዜጎች ለኮሮና ቫይረስ ያላቸውን ተጋላጭነት ለመቀነስ ለ14 ቀናት ወደ ለይቶ ማቆያ ማዕከላት እንደሚገቡ እና ምርመራ እንደሚደረግላቸው ሚኒስትሯ ኤርጎጌ ተስፋዬ ተናግረዋል፡፡ በመጀመሪያ ዙር ከአዲስ አበባ 2 754፣ ከአዳማ 143፣ ከሐረር 110፣ ከደሴ 197 ዜጎች ከጎዳና ላይ ይነሳሉ ተብሏል፡፡
በአዲስ አበባ፣ በሐረር፣ በአዳማ እና ደሴ ከተሞች የሚገኙ ህፃናት ልጅ የያዙ እናቶች፣ ወጣቶች እና አረጋውያን ከጎዳና ላይ ተነስተው ቋሚ ድጋፍ ወደሚያገኙባቸው ማዕከላት ይቀላቀላሉ ተብሏል፡፡ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከዓለም ባንክ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በ11 ከተሞች የሚገኙ ከ22 ሺ በላይ የጎዳና ተዳዳሪዎችን ማንሳት መጀመሩ ይታወሳል፡፡
ምንጭ፡- ሸገር ኤፍ ኤም
#ቲክቫህ_ወቅታዊ
@tikvahmagbot @tikvahethmagazine

ሰላም እንዴት ናችሁ
ውድ የሴዴቂያስ አረጋዊያን መርጃ ማዕከል አባላት እና በጎ አድራጊዎቻችን ዘሬ ደስ የሚል በረከት ይዘን መጥተናል ብዙ ወገኖቻችን ጎዳና ለይ ወድቀው ዘመሚት እየወረራቸው ፣ዝናብ አና ፀሐይ ፣ውርጭ እየተፈራረቀባቸው ጎደዳና ላይ ወድቀው ይገኛሉ ታድያ የኛ መናኖር የቱጋ ነው ?ወገኖቻችን እናት አባቶቻችን ፣አዕምሮ ታማሚ ሆነው የሚበሉት የሚጠጡት አጥተው ጎዳና ላይ እየሞቱ የሰው ያለህ ያለህ ደረሱልኝ እያሉ ነው። እስቲ ሁላችሁም እነዚህን ሰዎች ከጎዳና ለማንሳት ከ30 biirr ጀምሮ sedekiyas ye aragawiyan merja mehaber ብለን እናስገባ በ30 ብር የሰው ህይወትን እናድን። ከጎዳና እናንሳ!! የሂሳብ ቁጥር (accunt )1000203764417 የኢትዮጵያዊ ንግድ ባንክ ባንክ ያስገቡበትን የባንክ እስሊፕ ግሩፑ ላይ post ያድርጉት ።ማዕከሉን መጥተው መጎብኘት ለምትፈልጉ
አድራሻ ፦አዳማ ቆርቆሮ ፊብሪካን አለፍ ብሎ ወንጂ መንገድ በላይ አብ ኬብል ጀርባ
ለበለጠ መረጃ 0980623737/0922650617
በተነሳው ሀሳብ ላይ ሀሳብ አስታየቶትን ይስጡን ዘንድ መለካም ምኞታችን ነው!

ውድ የመርጃ ማዕበራችን ቤተሰቦች ሁላ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ቻናላችንን ይቀላቀሉhttps://www.group-telegram.com/sadakiya፨ስለመልካም ትብብሮ እያመሰገንን፨ ይህ ቻናል የመርጃ ማዕከሉን የተለያዩ መልክትና በጎስራዎችን የሚመለከቱበት ነዉ። አድራሻ:-አዳማ ቆርቆሮ ፋብሪካን አለፍ ብሎ ወንጂ መንገድንይዘውበላይአብኬብልጀርባይምጡይጎብኙን:-0935676787/0935676755/"መሥጠትአያጎድልም"10.1.2006
አስቀድመንቃልበገባነውመሰረትታሪኩን።
እነሆ በፍቅር ያንብቡት
ከእልፍ ጀምበራት በፊት የዛሬው አባባ የወቅቱ ወጣት እና ልጅት ትክክል በጋብቻ አንድ ሆኑ። ዛሬ ለደረሱበትም ከታች የሚታየውን ሊንክ በመቀላቀል
ሙሉታሪኩን የግኙ👇👇👇
https://www.group-telegram.com/sadakiya