#አሜሪካ በ #ኢራን የኒውክሌር ተቋማት ላይ ጥቃት ፈጸመች፤ ቴህራን “የማያባራ መዘዝ” ይከተላል ስትል ዛተች
የአሜሪካው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ መከላከያ ኃይል ሌሊቲን በኢራን ሦስት የኒውክሌር ተቋማት ላይ የቦምብ ድብደባ መፈፀሙን ተናገሩ።
አሜሪካ ቢ-2 አውሮፕላኖቿን በመጠቀም ወደ መሬት ሰርስረው የሚገቡ ቦምቦችን በመጠቀም ድብደባ መፈፀሟ ተገልጿል።
ፕሬዚደንቱ ለመካከለኛው ምሥራቅ ግጭት የሁለት ሳምንት ጊዜ ሰጥተው የነበረ ቢሆንም፣ ይህንን በተናገሩ በሁለተኛው ቀን ጥቃት ፈጽመዋል።
ዶናልድ ትራምፕ ከጥቃቱ በኋላ በዋይት ሐውስ በሰጡት አጭር መግለጫ “አስታውሱ፣ በርካታ ዒላማዎች ገና ይቀሩናል። በሁሉም መመዘኛ የዛሬው ምሽቱ ከባዱ እና ደግሞ በጣም አደገኛው ነበር” ብለዋል።
ዲሞክራቶች የትራምፕን እርምጃ 'ያለ ኮንግረስ ፍቃድ' የተደረገ ጣልቃ ገብነት ሲሉ አወግዘዋል።
ቴህራን ቀደም ሲል አሜሪካ በሁለቱ አገራት ግጭት ውስጥ ጣልቃ የምትገባ ከሆነ በመካከለኛው ምሥራቅ የሚገኙ የአሜሪካን ጦር ሠፈሮች ላይ ጥቃት እንደምታደርስ አስጠንቅቃለች።
ኢራን የአሜሪካን ጥቃቶችን ተከትሎ 'ማቆሚያ የሌለው መዘዝ' ይከተላል ስትል ዳግም ዝታለች።
https://www.facebook.com/share/p/1LGUqrxJwk/

group-telegram.com/AddisstandardAmh/5953
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now: