Telegram Group & Telegram Channel
ላለመሞት አትኑር
@tsegabecha

ማንም ሁን ምንም ሁን የትም ሁን ምንም እወቅ ምንም ይኑርህ ማንንም እወቅ ግን ይሄንን አስብ

ለምንድነው የምትኖረው ለምንድ ነው የምትሞተው።

በጣም ብዙ ሰዎች የሚኖሩት ላለመሞት ነው።
እነዚህ ሰዎች መሞት የሚለውን ሃሳብ ማሰብ አይፈልጉም በቻሉት አቅም ዝም ብለው መኖር ይፈልጋሉ።
መደሰት መፈንጠዝ መብላት መጠጣት መግዛት መለወጥ ወ.ዘ.ተ ነገሮችን የማይፈልግ ሰው የለም ነገር ግን እነዚህ ነገሮች ላለመሞት ለሚኖሩት ሰዎች የመኖር ምክኒያት ነው።

ምንም ነገር ከኖርክለት ጌታክ ነው
ገንዘብ ሆነ ምግብ መኖር የሚችለው አንተ ካለህ ነው።
በፍጹም
ለመብላት አትኑር ስለምትኖር ብላ እንጂ
ለገንዘብ አትኑር በገንዘብ ኑር እንጂ
ለመዘነጥ አትኑር ስለምትኖር ዘንጥ እንጂ ወ.ዘ.ተ

በጣም ብዙ ነገሮችን ማንሳት እንችላለን እነዚህ ነገሮች እኛ ኖረን የምናኖራቸው በመኖራቸው የሚጠቅሙን ነገሮች ናቸው ይሁን እንጂ የመኖራችን ምክኒያት መሆን የለባቸውም።

ወንድሜ ወይም እህቴ
እነዚህን ሁለት ነገሮች እንዳታጡ

የምትኖሩለት ነገር እና የምት ሞቱለት ነገር

በጣም ብዙ ነገር ታቅዱ ይሆናል
ማከናወን የምትፈልጉት ነገር ይኖራል ነገር ግን ያ ነገር የምትኖሩለት ነገር ነው ወይስ ለመኖር የሚጠቅማችሁ ነገር ነው።

ነገር ግን እንዲህ አስቡ
የምትኖሩለት ነገር የምትሞቱለት ነገር ይሁን።

ላለመሞት ብቻ አትኑሩ
ብዙ ነገሮችን ለማኖር ኑሩ እንጂ።

ለምትሞቱለት ነገር ኑሩ ለምትኖሩለት ነገር ሙቱ።
ይህ ነው ሕይወት!!!!

ለሌሎች ያጋሩ

መልካም ምሽት!!!!

@tsegabecha
@tsegabecha



group-telegram.com/Tsegabecha/212
Create:
Last Update:

ላለመሞት አትኑር
@tsegabecha

ማንም ሁን ምንም ሁን የትም ሁን ምንም እወቅ ምንም ይኑርህ ማንንም እወቅ ግን ይሄንን አስብ

ለምንድነው የምትኖረው ለምንድ ነው የምትሞተው።

በጣም ብዙ ሰዎች የሚኖሩት ላለመሞት ነው።
እነዚህ ሰዎች መሞት የሚለውን ሃሳብ ማሰብ አይፈልጉም በቻሉት አቅም ዝም ብለው መኖር ይፈልጋሉ።
መደሰት መፈንጠዝ መብላት መጠጣት መግዛት መለወጥ ወ.ዘ.ተ ነገሮችን የማይፈልግ ሰው የለም ነገር ግን እነዚህ ነገሮች ላለመሞት ለሚኖሩት ሰዎች የመኖር ምክኒያት ነው።

ምንም ነገር ከኖርክለት ጌታክ ነው
ገንዘብ ሆነ ምግብ መኖር የሚችለው አንተ ካለህ ነው።
በፍጹም
ለመብላት አትኑር ስለምትኖር ብላ እንጂ
ለገንዘብ አትኑር በገንዘብ ኑር እንጂ
ለመዘነጥ አትኑር ስለምትኖር ዘንጥ እንጂ ወ.ዘ.ተ

በጣም ብዙ ነገሮችን ማንሳት እንችላለን እነዚህ ነገሮች እኛ ኖረን የምናኖራቸው በመኖራቸው የሚጠቅሙን ነገሮች ናቸው ይሁን እንጂ የመኖራችን ምክኒያት መሆን የለባቸውም።

ወንድሜ ወይም እህቴ
እነዚህን ሁለት ነገሮች እንዳታጡ

የምትኖሩለት ነገር እና የምት ሞቱለት ነገር

በጣም ብዙ ነገር ታቅዱ ይሆናል
ማከናወን የምትፈልጉት ነገር ይኖራል ነገር ግን ያ ነገር የምትኖሩለት ነገር ነው ወይስ ለመኖር የሚጠቅማችሁ ነገር ነው።

ነገር ግን እንዲህ አስቡ
የምትኖሩለት ነገር የምትሞቱለት ነገር ይሁን።

ላለመሞት ብቻ አትኑሩ
ብዙ ነገሮችን ለማኖር ኑሩ እንጂ።

ለምትሞቱለት ነገር ኑሩ ለምትኖሩለት ነገር ሙቱ።
ይህ ነው ሕይወት!!!!

ለሌሎች ያጋሩ

መልካም ምሽት!!!!

@tsegabecha
@tsegabecha

BY ወንጌል ያሸንፋል


Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/Tsegabecha/212

View MORE
Open in Telegram


Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

He adds: "Telegram has become my primary news source." "Russians are really disconnected from the reality of what happening to their country," Andrey said. "So Telegram has become essential for understanding what's going on to the Russian-speaking world." The company maintains that it cannot act against individual or group chats, which are “private amongst their participants,” but it will respond to requests in relation to sticker sets, channels and bots which are publicly available. During the invasion of Ukraine, Pavel Durov has wrestled with this issue a lot more prominently than he has before. Channels like Donbass Insider and Bellum Acta, as reported by Foreign Policy, started pumping out pro-Russian propaganda as the invasion began. So much so that the Ukrainian National Security and Defense Council issued a statement labeling which accounts are Russian-backed. Ukrainian officials, in potential violation of the Geneva Convention, have shared imagery of dead and captured Russian soldiers on the platform. But Kliuchnikov, the Ukranian now in France, said he will use Signal or WhatsApp for sensitive conversations, but questions around privacy on Telegram do not give him pause when it comes to sharing information about the war. Friday’s performance was part of a larger shift. For the week, the Dow, S&P 500 and Nasdaq fell 2%, 2.9%, and 3.5%, respectively.
from us


Telegram ወንጌል ያሸንፋል
FROM American