Telegram Group & Telegram Channel
የ #አማራ ክልል የወረዳ ማኅበረሰብ ተወካዮች የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ መጠናቀቁ ተገለጸ

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአማራ ክልል የወረዳ ማኅበረሰብ ተወካዮች የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ በስኬት መጠናቀቁን አስታወቀ፡፡

ኮሚሽኑ ከመጋቢት 27 ቀን 2017 ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ሲያካሂድ የቆየው የመጀመሪያው ምዕራፍ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት መጠናቀቁን ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም በሰጡት መግለጫ ገልጸዋል፡፡

ከ263 ወረዳዎች ከተወከሉ 4 ሺህ 500 የማኅበረሰብ ወኪሎች አጀንዳ የማሰባሰብ ሥራ መከናወኑን ገልጸው፤ ሂደቱ "አሳታፊና አካታች፣ ግልጽነት የተሞላበት እና በነጻነት የተካሄደ ነው" ብለዋል።

በተሳታፊዎቹ "ለሀገር የሚጠቅሙ ትላልቅ አጀንዳዎች" መነሳታቸውንም ጠቁመዋል።

ተሳታፊዎቹ 270 የማኅበረሰብ ወኪሎችን መምረጣቸውን ጠቅሰው፤ እነዚህ ወኪሎች ነገ በሚካሄደው የባለድርሻ አካላት አጀንዳ የማሰባሰብ የምክክር መድረክ ላይ እንደሚሳተፉ አመላክተዋል፡፡

(ኤፍ ኤም ሲ)

group-telegram.com/AddisstandardAmh/5614
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/5614

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

"Someone posing as a Ukrainian citizen just joins the chat and starts spreading misinformation, or gathers data, like the location of shelters," Tsekhanovska said, noting how false messages have urged Ukrainians to turn off their phones at a specific time of night, citing cybersafety. Given the pro-privacy stance of the platform, it’s taken as a given that it’ll be used for a number of reasons, not all of them good. And Telegram has been attached to a fair few scandals related to terrorism, sexual exploitation and crime. Back in 2015, Vox described Telegram as “ISIS’ app of choice,” saying that the platform’s real use is the ability to use channels to distribute material to large groups at once. Telegram has acted to remove public channels affiliated with terrorism, but Pavel Durov reiterated that he had no business snooping on private conversations. Messages are not fully encrypted by default. That means the company could, in theory, access the content of the messages, or be forced to hand over the data at the request of a government. In a message on his Telegram channel recently recounting the episode, Durov wrote: "I lost my company and my home, but would do it again – without hesitation." "We as Ukrainians believe that the truth is on our side, whether it's truth that you're proclaiming about the war and everything else, why would you want to hide it?," he said.
from ar

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American