Telegram Group & Telegram Channel
#በኢትዮጵያ እና #ኬንያ የድንበር አከባቢ የሚስተዋሉ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት በኬንያ ውይይት ተካሄደ

ኢትዮጵያ እና ኬንያ በሚዋሰኑበት የድንበር አከባቢ የሚስተዋሉ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ያለመ የውይይት መድረክ በኬንያ ቱርካና ካውንቲ በካኩማ ከተማ ተካሄደ።

በውይይቱ በኢትዮጵያ በኩል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት እና በኬንያ በኩል የቱርካና ካውንቲ የክልል፤ የዞን እና የወረዳ አመራሮች ተገኝተዋል።

እንደ ዳሰነች ወረዳ መረጃ፤ ውይይቱ ሁለቱ ሀገራት በሚዋሰኑበት የድንበር አከባቢ ዘላቂ ሠላምን በማስፈን የሁለቱ ሀገራት ዜጎች ጤናማ የሆነ የድንበር ላይ ግንኙነት ፈጥረው ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ ያለመ ነው።

የሁለቱ ሀገራት የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የየሀገራቱን ወጣቶች፤ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሀይማኖት መሪዎችን በማስተባበር በድንበር አከባቢ በአርብቶ አደሮች መካከል የሚፈጠሩ ግጭቶችን ለማስቀረት በትብብር መስራት እንደሚገባ በውይይት መድረኩ ተገልጿል።

https://web.facebook.com/ar/AddisstandardAmh.com/posts/pfbid02iqMUPNc2ph7UFcCvNd7dAG8H2rJF9QuBLnACWDJ6B9GYWAiWZwhJAAncDCKweHLTl

group-telegram.com/AddisstandardAmh/5889
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/5889

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Russians and Ukrainians are both prolific users of Telegram. They rely on the app for channels that act as newsfeeds, group chats (both public and private), and one-to-one communication. Since the Russian invasion of Ukraine, Telegram has remained an important lifeline for both Russians and Ukrainians, as a way of staying aware of the latest news and keeping in touch with loved ones. At the start of 2018, the company attempted to launch an Initial Coin Offering (ICO) which would enable it to enable payments (and earn the cash that comes from doing so). The initial signals were promising, especially given Telegram’s user base is already fairly crypto-savvy. It raised an initial tranche of cash – worth more than a billion dollars – to help develop the coin before opening sales to the public. Unfortunately, third-party sales of coins bought in those initial fundraising rounds raised the ire of the SEC, which brought the hammer down on the whole operation. In 2020, officials ordered Telegram to pay a fine of $18.5 million and hand back much of the cash that it had raised. Messages are not fully encrypted by default. That means the company could, in theory, access the content of the messages, or be forced to hand over the data at the request of a government. Pavel Durov, Telegram's CEO, is known as "the Russian Mark Zuckerberg," for co-founding VKontakte, which is Russian for "in touch," a Facebook imitator that became the country's most popular social networking site. But the Ukraine Crisis Media Center's Tsekhanovska points out that communications are often down in zones most affected by the war, making this sort of cross-referencing a luxury many cannot afford.
from ar

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American