Telegram Group & Telegram Channel
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የኮሪደር ልማት ምን እየተከናወነ ነው?

* በክልሉ በከተሞች የሚከናወነው ኮርደር ልማት የከተማ ማስተር ፕላንን ማስጠበቅ ላይ ትኩረት ያደረገ ነው።
* የእግረኛ መንገድ ማዘጋጀት፣ አመቺ በሆኑ ቦታዎች የብስክሌት መንገድ የመገንባት ስራም ይከናወናል።
* በተጨማሪ የጎርፍ ማስወገጃ፤ የአረንጓዴ መዝናኛ ስፍራዎች፤ የውሃ፣መብራትና ቴሌ መሰረተ ልማቶችን በተቀናጀ መልኩ መገንባትን ያካተተ ነው።
* የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ የሚያስችሉ የጓሮ አትክልትና እንሰሳት ልማት፣ የዶሮ እርባታ፣ የወተት ላሞች እርባታ የማስፋት ስራ በክልሉ የገጠር ኮሪድር ትግብራ እየተከናወነ ነው።
* በቤተሰብ ደረጃ ንጹህ የመጸዳጃ ቤት፣ ንጹህ መኝታና የምግብ ማብሰያ ክፍሎች እንዲኖሩ የማድረግ ስራ ተጀምሯል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት
👍23😁93🤔1

group-telegram.com/fanatelevision/89222
Create:
Last Update:

BY Fana Media Corporation S.C (FMC)

Share with your friend now:
group-telegram.com/fanatelevision/89222

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

"And that set off kind of a battle royale for control of the platform that Durov eventually lost," said Nathalie Maréchal of the Washington advocacy group Ranking Digital Rights. Telegram, which does little policing of its content, has also became a hub for Russian propaganda and misinformation. Many pro-Kremlin channels have become popular, alongside accounts of journalists and other independent observers. Russians and Ukrainians are both prolific users of Telegram. They rely on the app for channels that act as newsfeeds, group chats (both public and private), and one-to-one communication. Since the Russian invasion of Ukraine, Telegram has remained an important lifeline for both Russians and Ukrainians, as a way of staying aware of the latest news and keeping in touch with loved ones. The gold standard of encryption, known as end-to-end encryption, where only the sender and person who receives the message are able to see it, is available on Telegram only when the Secret Chat function is enabled. Voice and video calls are also completely encrypted. The fake Zelenskiy account reached 20,000 followers on Telegram before it was shut down, a remedial action that experts say is all too rare.
from ar

Telegram Fana Media Corporation S.C (FMC)
FROM American