Telegram Group & Telegram Channel
ከትምህርት ገበታ ውጪ የነበሩ 300 ተማሪዎችን ሰብስበው የሚያስተምሩት በጎ አደራጊ
*********

አቶ አያሌው ታደሰ የሀዋሳ ከተማ ነዋሪ ናቸው። ከ20 ዓመታት በፊት የበርካታ ልጆችን ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆን በመመልከታቸው የጀመሩት የበጎ አድራጎት ሥራ ዛሬ የ300 ተማሪዎችን ሙሉ ወጪ ሸፍነው ለማስተማር በቅቷል።

መነሻቸው በሐዋሳ የፍቅር ሀይቅ ዙሪያ ብዙ ልጆች በትምህርት ሰዓት ሜዳ ላይ ኳስ ሲጫወቱ ወይም ያለምንም ተግባር መመልከታቸው እንደሆነ የሚናገሩት አቶ አያሌው፤ ለምን ትምህርት ገበታ ላይ እንዳልተገኙ ልጆቹን ቀርበው እንዳናገሯቸውም ይገልፃሉ።

በጊዜው ከልጆቹ ምላሽ የሚያስተምራቸው አካል ማጣታቸውን የተረዱት አቶ አያሌው፤ ይህን ለመቀየር ውስጣቸው መነሳሳቱን እን ወደ ሥራው መግባታችውን ይገልጻሉ።

ሲመሰረት በ26 ተማሪዎች በሀዋሳ ዙሪያ ሎቄ አከባቢ የተከፈተው ት/ቤት በአሁን ወቅት 300 የሚደርሱ ልጆችን ሙሉ ወጪ በመሸፈን ያስተምራል።

ትምህርት ቤቱ የራሱ የምገባ መርሐ ግብር ያለው መሆኑንም አቶ አያሌው ተናግረዋል።

በአንድ ክፍል ውስጥ የሚማሩት ተማሪዎች ቁጥር 22 መሆኑን ጠቅሰው፤ ደረጃውን የጠበቀ ትምህርት ለመስጠት አስፈላጊ የሆኑ መሳሪያዎችን ያሟላ መሆኑንም አብራርተዋል።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.group-telegram.com/us/atc_news.com

group-telegram.com/atc_news/29835
Create:
Last Update:

BY ATC NEWS

Share with your friend now:
group-telegram.com/atc_news/29835

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Pavel Durov, Telegram's CEO, is known as "the Russian Mark Zuckerberg," for co-founding VKontakte, which is Russian for "in touch," a Facebook imitator that became the country's most popular social networking site. Either way, Durov says that he withdrew his resignation but that he was ousted from his company anyway. Subsequently, control of the company was reportedly handed to oligarchs Alisher Usmanov and Igor Sechin, both allegedly close associates of Russian leader Vladimir Putin. The company maintains that it cannot act against individual or group chats, which are “private amongst their participants,” but it will respond to requests in relation to sticker sets, channels and bots which are publicly available. During the invasion of Ukraine, Pavel Durov has wrestled with this issue a lot more prominently than he has before. Channels like Donbass Insider and Bellum Acta, as reported by Foreign Policy, started pumping out pro-Russian propaganda as the invasion began. So much so that the Ukrainian National Security and Defense Council issued a statement labeling which accounts are Russian-backed. Ukrainian officials, in potential violation of the Geneva Convention, have shared imagery of dead and captured Russian soldiers on the platform. On Telegram’s website, it says that Pavel Durov “supports Telegram financially and ideologically while Nikolai (Duvov)’s input is technological.” Currently, the Telegram team is based in Dubai, having moved around from Berlin, London and Singapore after departing Russia. Meanwhile, the company which owns Telegram is registered in the British Virgin Islands. For example, WhatsApp restricted the number of times a user could forward something, and developed automated systems that detect and flag objectionable content.
from us

Telegram ATC NEWS
FROM American