Telegram Group & Telegram Channel
#MoE

የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) አዳዲስ የዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢዎች ምደባ እየሰጡ ነው።

የገቢዎች ሚኒስትር ዴኤታ የሆኑት አቶ አብዱርህማን ኢድጣሂር ከሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም ጀምሮ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው እንዲሠሩ ተመድበዋል።

ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ከሚያዝያ 2014 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 2017 ዓ.ም ድረስ ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የዩኒቨርሲቲው ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ላገለገሉት የማዕድን ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሚሊዮን ማቴዎስ አሸኛኘት አድርጓል።

በተመሳሳይ የፍትህ ሚኒስትር ዴኤታ የሆኑት አቶ በላይሁን ይርጋ ከሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም ጀምሮ የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው እንዲሠሩ ተመድበዋል።

@tikvahuniversity
👍11816👏10👎8😱2

group-telegram.com/TikvahUniversity/14370
Create:
Last Update:

BY Tikvah-University

Share with your friend now:
group-telegram.com/TikvahUniversity/14370

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Emerson Brooking, a disinformation expert at the Atlantic Council's Digital Forensic Research Lab, said: "Back in the Wild West period of content moderation, like 2014 or 2015, maybe they could have gotten away with it, but it stands in marked contrast with how other companies run themselves today." WhatsApp, a rival messaging platform, introduced some measures to counter disinformation when Covid-19 was first sweeping the world. For Oleksandra Tsekhanovska, head of the Hybrid Warfare Analytical Group at the Kyiv-based Ukraine Crisis Media Center, the effects are both near- and far-reaching. Lastly, the web previews of t.me links have been given a new look, adding chat backgrounds and design elements from the fully-features Telegram Web client. To that end, when files are actively downloading, a new icon now appears in the Search bar that users can tap to view and manage downloads, pause and resume all downloads or just individual items, and select one to increase its priority or view it in a chat.
from br

Telegram Tikvah-University
FROM American