Telegram Group & Telegram Channel
ዜና፡ #ኤርትራ የ #ኢትዮጵያ ባህር ላይ መዳረሻ የማግኘት ምኞት "የተሳሳተና ጊዜው ያለፈበት ነው" በማለት ኮነነች፤ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጫና እንዲያደርግ ጥሪ አቀረበች

ኤርትራ፤ ኢትዮጵያ “በዲፕሎማሲ ወይም በወታደራዊ ኃይል” የባህር መዳረሻ እና የባህር ኃይል ቤዝ የማግኘት "የተሳሳተ እና ጊዜ ያለፈበት ምኞት" "ግራ አጋቢ ነው” ስትል ገልጻ፤ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ኢትዮጵያ “የጎረቤቶቿን ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት እንድታከብር” ግፊት እንዲያደርግ አሳሰበች።

የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳልህ ለአምባሳደሮች፣ ዲፕሎማቲክ ኮርፕስ አባላት እና ተባበሩት መንግስትታት ድርጅት ተቋማት አመራሮች በሰጡት ማብራሪያ የኤርትራ መከላከያ ሰራዊት በ #ትግራይ ለሁለት ዓመት የዘለቀው ጦርነት በጥቅምት 2015 ዓ.ም. ማብቃቱን ተከትሎ "በአለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ወዳለው የኤርትራ ድንበሮች መልሶ ተሰማርቷል" ብለዋል።

በኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረ መስቀል ኤክስ ገጻቸው ላይ “ኤርትራ በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ለመክፈት እየተዘጋጅች ነው” በሚል የሚቀርበው “የሀሰት ክስ” ነው ብለዋል።

https://addisstandard.com/Amharic/?p=7262

group-telegram.com/AddisstandardAmh/5512
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/5512

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The War on Fakes channel has repeatedly attempted to push conspiracies that footage from Ukraine is somehow being falsified. One post on the channel from February 24 claimed without evidence that a widely viewed photo of a Ukrainian woman injured in an airstrike in the city of Chuhuiv was doctored and that the woman was seen in a different photo days later without injuries. The post, which has over 600,000 views, also baselessly claimed that the woman's blood was actually makeup or grape juice. The gold standard of encryption, known as end-to-end encryption, where only the sender and person who receives the message are able to see it, is available on Telegram only when the Secret Chat function is enabled. Voice and video calls are also completely encrypted. Right now the digital security needs of Russians and Ukrainians are very different, and they lead to very different caveats about how to mitigate the risks associated with using Telegram. For Ukrainians in Ukraine, whose physical safety is at risk because they are in a war zone, digital security is probably not their highest priority. They may value access to news and communication with their loved ones over making sure that all of their communications are encrypted in such a manner that they are indecipherable to Telegram, its employees, or governments with court orders. In the United States, Telegram's lower public profile has helped it mostly avoid high level scrutiny from Congress, but it has not gone unnoticed. At this point, however, Durov had already been working on Telegram with his brother, and further planned a mobile-first social network with an explicit focus on anti-censorship. Later in April, he told TechCrunch that he had left Russia and had “no plans to go back,” saying that the nation was currently “incompatible with internet business at the moment.” He added later that he was looking for a country that matched his libertarian ideals to base his next startup.
from ca

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American