Telegram Group & Telegram Channel
የ #አማራ ክልል የወረዳ ማኅበረሰብ ተወካዮች የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ መጠናቀቁ ተገለጸ

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአማራ ክልል የወረዳ ማኅበረሰብ ተወካዮች የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ በስኬት መጠናቀቁን አስታወቀ፡፡

ኮሚሽኑ ከመጋቢት 27 ቀን 2017 ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ሲያካሂድ የቆየው የመጀመሪያው ምዕራፍ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት መጠናቀቁን ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም በሰጡት መግለጫ ገልጸዋል፡፡

ከ263 ወረዳዎች ከተወከሉ 4 ሺህ 500 የማኅበረሰብ ወኪሎች አጀንዳ የማሰባሰብ ሥራ መከናወኑን ገልጸው፤ ሂደቱ "አሳታፊና አካታች፣ ግልጽነት የተሞላበት እና በነጻነት የተካሄደ ነው" ብለዋል።

በተሳታፊዎቹ "ለሀገር የሚጠቅሙ ትላልቅ አጀንዳዎች" መነሳታቸውንም ጠቁመዋል።

ተሳታፊዎቹ 270 የማኅበረሰብ ወኪሎችን መምረጣቸውን ጠቅሰው፤ እነዚህ ወኪሎች ነገ በሚካሄደው የባለድርሻ አካላት አጀንዳ የማሰባሰብ የምክክር መድረክ ላይ እንደሚሳተፉ አመላክተዋል፡፡

(ኤፍ ኤም ሲ)

group-telegram.com/AddisstandardAmh/5614
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/5614

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Pavel Durov, a billionaire who embraces an all-black wardrobe and is often compared to the character Neo from "the Matrix," funds Telegram through his personal wealth and debt financing. And despite being one of the world's most popular tech companies, Telegram reportedly has only about 30 employees who defer to Durov for most major decisions about the platform. "Your messages about the movement of the enemy through the official chatbot … bring new trophies every day," the government agency tweeted. Overall, extreme levels of fear in the market seems to have morphed into something more resembling concern. For example, the Cboe Volatility Index fell from its 2022 peak of 36, which it hit Monday, to around 30 on Friday, a sign of easing tensions. Meanwhile, while the price of WTI crude oil slipped from Sunday’s multiyear high $130 of barrel to $109 a pop. Markets have been expecting heavy restrictions on Russian oil, some of which the U.S. has already imposed, and that would reduce the global supply and bring about even more burdensome inflation. And while money initially moved into stocks in the morning, capital moved out of safe-haven assets. The price of the 10-year Treasury note fell Friday, sending its yield up to 2% from a March closing low of 1.73%. "There are several million Russians who can lift their head up from propaganda and try to look for other sources, and I'd say that most look for it on Telegram," he said.
from ca

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American