Telegram Group & Telegram Channel
ዜና፡ በፍቅር አጋሩ ሞት ተጠርጥሮ በእስር ላይ የነበረው ድምጻዊ #አንዷለም ጎሳ ከሶስት ወራት እስር በኋላ ተፈታ

የፍቅር አጋሩ በሆነችው ቀነኒ አዱኛ ሞት ተጠርጥሮ በእስር ላይ የነበረው ድምጻዊ አንዷለም ጎሳ ከሶስት ወር እስር በኋላ ትናንት ሰኔ 3 ቀን 2017 ዓ/ም መፈታቱን ጠበቃው ለአዲስ ስታንዳርድ ገለጹ።

የድምጻዊው ጠበቃ ሊበን አብዲ እንደገለጸው፤ አንዷልም በ50 ሺህ ብር ዋስ ከእስር የተለቀቀው፤ ፖሊስ ሲያደረግ የነበረውን ምርመራ ካጠናቀቀ በኋላ አቃቤ ህግ በተሰጠው ጊዜ ውስጥ ክስ ባለመመስረቱ ነው።

ይሁን እንጂ መዝገቡ እስካሁን ሙሉ በሙሉ አለመዘጋቱን ጠበቃው ተናግረዋል። “አቃቤ ህግ በተሰጠው ጊዜ ውስጥ ክስ አልመሰረትኩም ወይም የፖሊስ ምርመራ ውጤት ክስ ለመመስረት በቂ አይደለም ብሎ ጉዳዩን አልዘጋውም፤ ስለዚህ የአቃቤ ህግ ውሳኔ እየተጠበቀ ነው” ብሏል።

ተጨማሪ ያንብቡ፡ https://addisstandard.com/Amharic/?p=8066

group-telegram.com/AddisstandardAmh/5870
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/5870

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Some privacy experts say Telegram is not secure enough The fake Zelenskiy account reached 20,000 followers on Telegram before it was shut down, a remedial action that experts say is all too rare. Since January 2022, the SC has received a total of 47 complaints and enquiries on illegal investment schemes promoted through Telegram. These fraudulent schemes offer non-existent investment opportunities, promising very attractive and risk-free returns within a short span of time. They commonly offer unrealistic returns of as high as 1,000% within 24 hours or even within a few hours. Telegram does offer end-to-end encrypted communications through Secret Chats, but this is not the default setting. Standard conversations use the MTProto method, enabling server-client encryption but with them stored on the server for ease-of-access. This makes using Telegram across multiple devices simple, but also means that the regular Telegram chats you’re having with folks are not as secure as you may believe. It is unclear who runs the account, although Russia's official Ministry of Foreign Affairs Twitter account promoted the Telegram channel on Saturday and claimed it was operated by "a group of experts & journalists."
from ca

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American