Telegram Group & Telegram Channel
ኢትዮጵያዊቷ የእግር ኳስ ኮከብ ሎዛ አበራ የLove In Action የበጎ ፈቃድ አምባሳደር ሆነች

May 26፣ 2025 — Love In Action የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ካፒታን ሎዛ አበራን እንደ ኦፊሴላዊ የበጎ ፈቃድ አምባሳደር አድርጎ ሾሟል። በዚህ ሚናዋ ሎዛ ድርጅቱ በሚያረጋቸው ህጻናትን በትምህርት እና በማህበረሰብ ልማት ፕሮግራሞች ለማሳደግ የሚያደርገውን ስራ በማስተዋወቅ እና በማስተባበር ትሰራለች።

የአምባሳደርነት ስራዋን ለመጀመር፣ ሎዛ ህዝቡን በMay 31፣ 2025 ከጠዋቱ 8:00 (Glenmont Shopping Center) ሰአት ላይ በሚካሄደው Love In Action 4Km ጎዛ/ሩጫ ላይ ሁሉም ሰው እንዲሳተፍ ጥሪ አድርጋለች። ዝግጅቱ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ህጻናት የትምህርት sponsorship እና የማህበረሰብ ልማት ፕሮግራሞች ለመደገፍ ያለመ ነው።

"Run with Purpose" በማለት ሎዛ በማህበራዊ ሚዲዋ ላይ ሰዎችን በዚህ ትልቅ አላማ ያለው ዝግጅት ላይ እንዲሳተፉ በማበረታታት ላይ ትገኛለች።

Love In Action ንፁህ ውሃ፣ ኤሌክትሪክ እና የትምህርት መሳሪያዎችን በማመቻቸት የብዙ ህፃናትን ህይወት በመቀየር ላይ እየሰራ ይገኛል።

ለተጨማሪ መረጃ:
www.loveinaction.co

#Ethiopia #LoveInAction #LozaAbera

group-telegram.com/ethiotube/10902
Create:
Last Update:

BY EthioTube

Share with your friend now:
group-telegram.com/ethiotube/10902

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

"The argument from Telegram is, 'You should trust us because we tell you that we're trustworthy,'" Maréchal said. "It's really in the eye of the beholder whether that's something you want to buy into." The perpetrators use various names to carry out the investment scams. They may also impersonate or clone licensed capital market intermediaries by using the names, logos, credentials, websites and other details of the legitimate entities to promote the illegal schemes. However, the perpetrators of such frauds are now adopting new methods and technologies to defraud the investors. But Telegram says people want to keep their chat history when they get a new phone, and they like having a data backup that will sync their chats across multiple devices. And that is why they let people choose whether they want their messages to be encrypted or not. When not turned on, though, chats are stored on Telegram's services, which are scattered throughout the world. But it has "disclosed 0 bytes of user data to third parties, including governments," Telegram states on its website. Telegram boasts 500 million users, who share information individually and in groups in relative security. But Telegram's use as a one-way broadcast channel — which followers can join but not reply to — means content from inauthentic accounts can easily reach large, captive and eager audiences.
from ca

Telegram EthioTube
FROM American