Telegram Group & Telegram Channel
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የኮሪደር ልማት ምን እየተከናወነ ነው?

* በክልሉ በከተሞች የሚከናወነው ኮርደር ልማት የከተማ ማስተር ፕላንን ማስጠበቅ ላይ ትኩረት ያደረገ ነው።
* የእግረኛ መንገድ ማዘጋጀት፣ አመቺ በሆኑ ቦታዎች የብስክሌት መንገድ የመገንባት ስራም ይከናወናል።
* በተጨማሪ የጎርፍ ማስወገጃ፤ የአረንጓዴ መዝናኛ ስፍራዎች፤ የውሃ፣መብራትና ቴሌ መሰረተ ልማቶችን በተቀናጀ መልኩ መገንባትን ያካተተ ነው።
* የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ የሚያስችሉ የጓሮ አትክልትና እንሰሳት ልማት፣ የዶሮ እርባታ፣ የወተት ላሞች እርባታ የማስፋት ስራ በክልሉ የገጠር ኮሪድር ትግብራ እየተከናወነ ነው።
* በቤተሰብ ደረጃ ንጹህ የመጸዳጃ ቤት፣ ንጹህ መኝታና የምግብ ማብሰያ ክፍሎች እንዲኖሩ የማድረግ ስራ ተጀምሯል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት
👍23😁93🤔1

group-telegram.com/fanatelevision/89222
Create:
Last Update:

BY Fana Media Corporation S.C (FMC)

Share with your friend now:
group-telegram.com/fanatelevision/89222

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

"He has kind of an old-school cyber-libertarian world view where technology is there to set you free," Maréchal said. To that end, when files are actively downloading, a new icon now appears in the Search bar that users can tap to view and manage downloads, pause and resume all downloads or just individual items, and select one to increase its priority or view it in a chat. These administrators had built substantial positions in these scrips prior to the circulation of recommendations and offloaded their positions subsequent to rise in price of these scrips, making significant profits at the expense of unsuspecting investors, Sebi noted. In 2014, Pavel Durov fled the country after allies of the Kremlin took control of the social networking site most know just as VK. Russia's intelligence agency had asked Durov to turn over the data of anti-Kremlin protesters. Durov refused to do so. In view of this, the regulator has cautioned investors not to rely on such investment tips / advice received through social media platforms. It has also said investors should exercise utmost caution while taking investment decisions while dealing in the securities market.
from cn

Telegram Fana Media Corporation S.C (FMC)
FROM American