Telegram Group & Telegram Channel
አየር መንገዱ ወደ #ደምቢዶሎ በሳምንት 3 ቀን የሚያደርገውን በረራ ወደ 7 ቀን አሳደገ

የ #ኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ #አዲስ_አበባ ወደ ደምቢዶሎ በሳምንት 3 ቀን የሚያደርገውን በረራ ከህዳር 27 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ዕለታዊ በረራ ማሳደጉን አስታውቋል፡፡

አየር መንገዱ ለአመታት ተቋርጦ የቆየውን ከአዲስ አበባ ወደ ደምቢ ዶሎ በሳምንት 3 ቀን የሚደረግ መደበኛ በረራውን የካቲት 18/2016 ዳግም መጀመሩን ይታወቃል። በዚህም ዘወትር ሰኞ፣ ረቡዕና ዓርብ ወደ ደምቢ ዶሎ በራራ ሲያደርግ ቆይቷል።

ወደ ደምቢ ዶሎ የሚደረገው በረራ በአካባቢው በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት ለተራዘመ ጊዜ በመቋረጡ የአካባቢው ማህበረሰብ ለረጅም ግዜ ቅሬታ ሲያቀርብ መቆየቱ ይታወሳል። ሶስት ቀን የነበረው በረራ ወደ ዕለታው በራረ ማደጉ የመህበረሰቡን ጥያቄ ሙሉ ለሙሉ እንደሚፈታ ይጠበቃል።

================
የአዲስ ስታንዳርድ አማርኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ፡
ቴሌግራም: https://rb.gy/rekjr
ፌስቡክ: https://rb.gy/xwxb3
ትዊተር (X)፡ https://rb.gy/34uh4
ዩቲዩብ፡ https://rb.gy/bjcbg
ድረገጽ: https://rb.gy/5td6n
ቲክቶክ፡ https://rb.gy/jgdsjm

group-telegram.com/AddisstandardAmh/4826
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/4826

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

In a message on his Telegram channel recently recounting the episode, Durov wrote: "I lost my company and my home, but would do it again – without hesitation." The regulator said it has been undertaking several campaigns to educate the investors to be vigilant while taking investment decisions based on stock tips. Asked about its stance on disinformation, Telegram spokesperson Remi Vaughn told AFP: "As noted by our CEO, the sheer volume of information being shared on channels makes it extremely difficult to verify, so it's important that users double-check what they read." Additionally, investors are often instructed to deposit monies into personal bank accounts of individuals who claim to represent a legitimate entity, and/or into an unrelated corporate account. To lend credence and to lure unsuspecting victims, perpetrators usually claim that their entity and/or the investment schemes are approved by financial authorities. Ukrainian forces successfully attacked Russian vehicles in the capital city of Kyiv thanks to a public tip made through the encrypted messaging app Telegram, Ukraine's top law-enforcement agency said on Tuesday.
from de

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American