Telegram Group & Telegram Channel
ዜና: በአበባ እና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራው የጀርመኑ ኩባንያ #ከአማራ ክልል ጠቅልሎ መውጣቱን አስታወቀ፤ “የፖለቲካ አለመረጋጋትን እና ወታደራዊ ውጥረትን” በምክንያትነት አስቀምጧል

በአማራ ክልል በአበባ እና ፍራፍሬ ልማት ተሰማርቶ የነበረው ሴሌክታ ዋን የተሰኘ #የጀርመን ኩባንያ ክልሉን ጥሎ መውጣቱን እና ስራዎቹን ወደ ኬንያ እና ኡጋንዳ ማዛወሩን አስታወቀ።

ኩባንያው በቅርቡ ባወጣው መግለጫ ላይ ባለፉት ሁለት ዓመታት የነበሩት ዋና ዋና የሎጂስቲክስ ችግሮች ከፍተኛ ጥረት ቢደረግም በቋሚነት ሊፈቱ እንዳልቻሉ ገልጾ 'በኢትዮጵያ ስራውን ለማቋረጥ የደረሰበት ውሳኔ በጥንቃቄ የታሰበበትና በመጨረሻም አስፈላጊ ሆኖ የተገኘ መሆኑን ጠቁሟል።

ኩባንያው በአማራ ክልል ምዕራብ #ጎጃም ዞን ሰሜን አቸፈር ወረዳ ከምትገኘው ኩንዝላ ከነበረው ቦታ ወደ ኬንያ እና ኡጋንዳ መዛወሩ ከአንድ ሺ በላይ የስራ እድሎችን እንደሚያስቀር፣ እንዲሁም በአካባቢው የሚኖሩ እስከ 10ሺ የሚደርሱ ሰዎችን ሕይወት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ እንደሚጎዳ ተገልጿል።

https://addisstandard.com/Amharic/?p=7179

group-telegram.com/AddisstandardAmh/5466
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/5466

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Meanwhile, a completely redesigned attachment menu appears when sending multiple photos or vides. Users can tap "X selected" (X being the number of items) at the top of the panel to preview how the album will look in the chat when it's sent, as well as rearrange or remove selected media. The picture was mixed overseas. Hong Kong’s Hang Seng Index fell 1.6%, under pressure from U.S. regulatory scrutiny on New York-listed Chinese companies. Stocks were more buoyant in Europe, where Frankfurt’s DAX surged 1.4%. "Like the bombing of the maternity ward in Mariupol," he said, "Even before it hits the news, you see the videos on the Telegram channels." Oleksandra Matviichuk, a Kyiv-based lawyer and head of the Center for Civil Liberties, called Durov’s position "very weak," and urged concrete improvements. But Telegram says people want to keep their chat history when they get a new phone, and they like having a data backup that will sync their chats across multiple devices. And that is why they let people choose whether they want their messages to be encrypted or not. When not turned on, though, chats are stored on Telegram's services, which are scattered throughout the world. But it has "disclosed 0 bytes of user data to third parties, including governments," Telegram states on its website.
from de

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American