Telegram Group & Telegram Channel
በማሳደጊያ ተቋማት ውስጥ በሚገኙ ሕፃናት መብቶች አያያዝ ላይ የተካሄደ ውይይት
...

በማሳደጊያ ተቋማት ውስጥ የሚገኙ ሕፃናትን የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ለማሻሻል ሁሉም ባለድርሻዎች ምክረ ሐሳቦችን በቅንጅት ሊተገብሩ ይገባል

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ድሬዳዋ፣ ሐረር፣ ሃዋሳ፣ ሻሸመኔ እና ወላይታ ከተሞች በሚገኙ 21 የሕፃናት ማሳደጊያ ተቋማት ባከናወነው የምክረ ሐሳቦች አፈጻጸም ክትትል ግኝቶች ላይ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ግንቦት 8 ቀን 2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ የሐረሪ፣ የኦሮሚያ፣ የሲዳማ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች እንዲሁም የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች የሴቶች፣ የሕፃናት እና የማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮዎች ኃላፊዎች እንዲሁም የሕፃናት ማሳደጊያ ተቋማት ተወካዮች ተሳትፈዋል።

ኢሰመኮ በማሳደጊያ ተቋማት ውስጥ ከሚገኙ ሕፃናት መብቶች አያያዝ ጋር በተያያዘ ያከናወነው ክትትል ዓለም አቀፍ፣ አህጉራዊ እና ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ማዕቀፎችን መሠረት ያደረገ ሲሆን፤ በተለይም የሕፃናት ማሳደጊያ ተቋማት የቅበላ መሥፈርቶች እና መረጃ አያያዝ፣ የሕፃናት ከጥቃት የመጠበቅ መብት፣ የቅጣት (የዲሲፕሊን) እርምጃዎች​፣ የጤና፣ የሥነ ልቦና፣ የትምህርት፣ የጨዋታ እና የመዝናኛ አገልግሎቶች፣ የእምነት ነጻነት እና የተሳትፎ መብቶችን በተመለከተ የተለዩ ግኝቶች፣ አሳሳቢ ሁኔታዎች እና የተሰጡ ምክረ ሐሳቦች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል።

🔗 https://ehrc.org/?p=33299

#Ethiopia🇪🇹 #HumanRightsForAll

በነጻ የስልክ መስመራችን 7307 ላይ በመደወል የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አቤቱታ ማቅረብ ወይም ጥቆማ መስጠት ይችላሉ።
2

group-telegram.com/ethiopiahrc/140
Create:
Last Update:

BY Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮ

Share with your friend now:
group-telegram.com/ethiopiahrc/140

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

What distinguishes the app from competitors is its use of what's known as channels: Public or private feeds of photos and videos that can be set up by one person or an organization. The channels have become popular with on-the-ground journalists, aid workers and Ukrainian President Volodymyr Zelenskyy, who broadcasts on a Telegram channel. The channels can be followed by an unlimited number of people. Unlike Facebook, Twitter and other popular social networks, there is no advertising on Telegram and the flow of information is not driven by an algorithm. If you initiate a Secret Chat, however, then these communications are end-to-end encrypted and are tied to the device you are using. That means it’s less convenient to access them across multiple platforms, but you are at far less risk of snooping. Back in the day, Secret Chats received some praise from the EFF, but the fact that its standard system isn’t as secure earned it some criticism. If you’re looking for something that is considered more reliable by privacy advocates, then Signal is the EFF’s preferred platform, although that too is not without some caveats. At this point, however, Durov had already been working on Telegram with his brother, and further planned a mobile-first social network with an explicit focus on anti-censorship. Later in April, he told TechCrunch that he had left Russia and had “no plans to go back,” saying that the nation was currently “incompatible with internet business at the moment.” He added later that he was looking for a country that matched his libertarian ideals to base his next startup. On February 27th, Durov posted that Channels were becoming a source of unverified information and that the company lacks the ability to check on their veracity. He urged users to be mistrustful of the things shared on Channels, and initially threatened to block the feature in the countries involved for the length of the war, saying that he didn’t want Telegram to be used to aggravate conflict or incite ethnic hatred. He did, however, walk back this plan when it became clear that they had also become a vital communications tool for Ukrainian officials and citizens to help coordinate their resistance and evacuations. As the war in Ukraine rages, the messaging app Telegram has emerged as the go-to place for unfiltered live war updates for both Ukrainian refugees and increasingly isolated Russians alike.
from de

Telegram Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) – ኢሰመኮ
FROM American