group-telegram.com/nuredinal_arebi/23824
Last Update:
ፋኖ በደሴ ዙሪያ ወረዳ!!
---------------------
«ክርስቲያን ከሌለበት ቦታ ቤተ-ክርስቲያን ይሰራልን...!?»
በደሴ ዙሪያ 024 ቀበሌ ውርውር የሚሉ ፋኖወች ሀይማኖታዊ ትንኮሳ ለመጀመር እየተፈራገጡ እንደሆነ እና በዛ አካባቢ ያሉ የሌላ እምነት ተከታዮች ወደ ነሱ አቤቱታ እያቀረቡ እንደሆነ መረጃ ደርሶኛል ።
«እመኑኝ ይህን ነገር የደፈራችሁት እለት የበለጠ ዙሩ ይከራል ለማለት እንወዳለን ያ የገጠር ወጣት ለእምነቱ የሚሰስተው ምንም ነገር እንደሌለው አስረግጨ እነግራችኋለሁ ይልቅ አትነካኩን ወላሒ ።»
....ሌላው
በዛ አካባቢ ያላችሁ ❹ የሌላ እምነት ተከታዮች አብሯችሁ አዝሏችሁ ከኖረው የዋህ ሙስሊም ማህበረሰብ ጋር ብትግባቡ እንመክራለን።
ይህ ሳይሆን ቀርቶ ግን «የአህያ ባል አግብታችሁ»በዚህች ቅፅበት የሆነ ትንኮሳ ቢፈጠር የአህያ ባል ከጂብ እንደማያስጥል በደንብ እንድታውቁት በግልፅ መናገር እፈልጋለሁ።
የናንተን ጀናዛ ከበራራ አጃባር ድረስ እየተሸከመ እየወሰደ አብሮ የኖረ የዋህ ህዝብ በዚህች ትንሽ ቅፅበት ውለታውን መካድ ነገ አብሮ መኖራችንን ጥያቄ ምልክት ውስጥ ከማስገባት የተሻለ ትርጉም የለውም።
በመጨረሻም
የዚህ እኩይ አረመኔ መንጋን በማወቅም ይሁን ባለማወቅ በዛ አካባቢ ውርውር የምትሉ አላማና ግቡ ያልገባችሁ ወጣቶች እባካችሁ ከዚህ መጥፎ ድርጊታችሁ ተቆጠቡ ለማለት እንወዳለን።
http://www.group-telegram.com/de/nuredinal_arebi.com
http://www.group-telegram.com/de/nuredinal_arebi.com
BY شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260
Share with your friend now:
group-telegram.com/nuredinal_arebi/23824