Telegram Group & Telegram Channel
ዜና፡ #ኦሮሚያን “ተፈናቃይ የሌለበት” ክልል ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ መንግስት ገለጸ

በተያዘው አመት መጨረሻ ላይ ኦሮሚያ ክልልን “ከተፈናቃዮች ነፃ” ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አወሉ አብዲ ገለጹ።

ምክትል ፕሬዝዳንቱ ትናንት በተካሄደው የጨፌ ኦሮሚያ 4ኛ ዓመት 6ኛ የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ “ቢያንስ ከ1 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው ነበር። ነገር ግን አሁን ወደ 900,000 የሚጠጉ ሰዎችን ወደ ቀዬአቸው መልሰናል” ብለዋል።

ተጨማሪ ያንብቡ፦ https://addisstandard.com/Amharic/?p=6765

group-telegram.com/AddisstandardAmh/5317
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/5317

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Oleksandra Matviichuk, a Kyiv-based lawyer and head of the Center for Civil Liberties, called Durov’s position "very weak," and urged concrete improvements. Messages are not fully encrypted by default. That means the company could, in theory, access the content of the messages, or be forced to hand over the data at the request of a government. Russian President Vladimir Putin launched Russia's invasion of Ukraine in the early-morning hours of February 24, targeting several key cities with military strikes. "He has kind of an old-school cyber-libertarian world view where technology is there to set you free," Maréchal said. Crude oil prices edged higher after tumbling on Thursday, when U.S. West Texas intermediate slid back below $110 per barrel after topping as much as $130 a barrel in recent sessions. Still, gas prices at the pump rose to fresh highs.
from es

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American