Telegram Group & Telegram Channel
#MoE

የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) አዳዲስ የዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢዎች ምደባ እየሰጡ ነው።

የገቢዎች ሚኒስትር ዴኤታ የሆኑት አቶ አብዱርህማን ኢድጣሂር ከሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም ጀምሮ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው እንዲሠሩ ተመድበዋል።

ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ከሚያዝያ 2014 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 2017 ዓ.ም ድረስ ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የዩኒቨርሲቲው ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ላገለገሉት የማዕድን ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሚሊዮን ማቴዎስ አሸኛኘት አድርጓል።

በተመሳሳይ የፍትህ ሚኒስትር ዴኤታ የሆኑት አቶ በላይሁን ይርጋ ከሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም ጀምሮ የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው እንዲሠሩ ተመድበዋል።

@tikvahuniversity
👍11816👏10👎8😱2

group-telegram.com/TikvahUniversity/14370
Create:
Last Update:

BY Tikvah-University

Share with your friend now:
group-telegram.com/TikvahUniversity/14370

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Now safely in France with his spouse and three of his children, Kliuchnikov scrolls through Telegram to learn about the devastation happening in his home country. "There are a lot of things that Telegram could have been doing this whole time. And they know exactly what they are and they've chosen not to do them. That's why I don't trust them," she said. But the Ukraine Crisis Media Center's Tsekhanovska points out that communications are often down in zones most affected by the war, making this sort of cross-referencing a luxury many cannot afford. The original Telegram channel has expanded into a web of accounts for different locations, including specific pages made for individual Russian cities. There's also an English-language website, which states it is owned by the people who run the Telegram channels. In 2014, Pavel Durov fled the country after allies of the Kremlin took control of the social networking site most know just as VK. Russia's intelligence agency had asked Durov to turn over the data of anti-Kremlin protesters. Durov refused to do so.
from es

Telegram Tikvah-University
FROM American