Telegram Group & Telegram Channel
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የ2018 ዓም አካዳሚክ ካላንደርን አፀደቀ::
*//*
ነሐሴ 23 ቀን 2017 ዓ/ም

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ነሐሴ 22 ቀን 2017 ዓ/ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የመጪው አዲስ ዓመት 2018 ዓ/ም የተለያዩ አካዳሚክ ኩነቶች ካላንደር ላይ ተወያይቶ አፅድቋል::

የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ካላንደር ከትምህርት ሚኒስቴር መሪ ካላንደር እና ከራሱ ነባራዊ ሁኔታዎች ጋር የተናበበ እና ሀገር አቀፍ በዓላት እና ኩነቶችን ከግንዛቤ ያስገባ መሆኑ ላይ ኮሚቴው በሰፊው ተወያይቶ አፅድቆታል::

በዚህም መሰረት የ2018 ዓ/ም የቅድመ ምረቃ እና ድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 8-9/2018 ዓ/ም የሚካሄድ ሲሆን የሁሉም የተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም (የማታ: የዕረፍት ቀናት እና PGDT) ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 8-10/2018 ዓ/ም እንደሚሆን ታውቋል::

በካላንደሩ መሰረት የ2018 ዓ/ም መደበኛ እና ተከታታይ ትምህርት መስከረም 12/2018 ዓ/ም የሚጀመር ሲሆን የዓመቱ የተማሪዎች ምረቃ በዓል ደግሞ ሰኔ 13/2018 ዓ/ም እንደሚካሄድ ተወስኗል::

ለዝርዝሩ ሙሉ ካላንደሩን በቀጣይ የምንለጥፍ መሆኑን እንገልፃለን!

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!

በዚህ ይከታተሉን:-
***
Facebook: https://www.facebook.com/Hawassa.University?mibextid=ZbWKwL
Website: https://www.hu.edu.et
Telegram: https://www.group-telegram.com/HUCommunicationsoffice
3

group-telegram.com/husccs/444
Create:
Last Update:

BY HU Charity Sector

Share with your friend now:
group-telegram.com/husccs/444

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

"The argument from Telegram is, 'You should trust us because we tell you that we're trustworthy,'" Maréchal said. "It's really in the eye of the beholder whether that's something you want to buy into." The next bit isn’t clear, but Durov reportedly claimed that his resignation, dated March 21st, was an April Fools’ prank. TechCrunch implies that it was a matter of principle, but it’s hard to be clear on the wheres, whos and whys. Similarly, on April 17th, the Moscow Times quoted Durov as saying that he quit the company after being pressured to reveal account details about Ukrainians protesting the then-president Viktor Yanukovych. But because group chats and the channel features are not end-to-end encrypted, Galperin said user privacy is potentially under threat. The account, "War on Fakes," was created on February 24, the same day Russian President Vladimir Putin announced a "special military operation" and troops began invading Ukraine. The page is rife with disinformation, according to The Atlantic Council's Digital Forensic Research Lab, which studies digital extremism and published a report examining the channel. The company maintains that it cannot act against individual or group chats, which are “private amongst their participants,” but it will respond to requests in relation to sticker sets, channels and bots which are publicly available. During the invasion of Ukraine, Pavel Durov has wrestled with this issue a lot more prominently than he has before. Channels like Donbass Insider and Bellum Acta, as reported by Foreign Policy, started pumping out pro-Russian propaganda as the invasion began. So much so that the Ukrainian National Security and Defense Council issued a statement labeling which accounts are Russian-backed. Ukrainian officials, in potential violation of the Geneva Convention, have shared imagery of dead and captured Russian soldiers on the platform.
from es

Telegram HU Charity Sector
FROM American