Telegram Group & Telegram Channel
አየር መንገዱ ወደ #ደምቢዶሎ በሳምንት 3 ቀን የሚያደርገውን በረራ ወደ 7 ቀን አሳደገ

የ #ኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ #አዲስ_አበባ ወደ ደምቢዶሎ በሳምንት 3 ቀን የሚያደርገውን በረራ ከህዳር 27 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ዕለታዊ በረራ ማሳደጉን አስታውቋል፡፡

አየር መንገዱ ለአመታት ተቋርጦ የቆየውን ከአዲስ አበባ ወደ ደምቢ ዶሎ በሳምንት 3 ቀን የሚደረግ መደበኛ በረራውን የካቲት 18/2016 ዳግም መጀመሩን ይታወቃል። በዚህም ዘወትር ሰኞ፣ ረቡዕና ዓርብ ወደ ደምቢ ዶሎ በራራ ሲያደርግ ቆይቷል።

ወደ ደምቢ ዶሎ የሚደረገው በረራ በአካባቢው በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት ለተራዘመ ጊዜ በመቋረጡ የአካባቢው ማህበረሰብ ለረጅም ግዜ ቅሬታ ሲያቀርብ መቆየቱ ይታወሳል። ሶስት ቀን የነበረው በረራ ወደ ዕለታው በራረ ማደጉ የመህበረሰቡን ጥያቄ ሙሉ ለሙሉ እንደሚፈታ ይጠበቃል።

================
የአዲስ ስታንዳርድ አማርኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ፡
ቴሌግራም: https://rb.gy/rekjr
ፌስቡክ: https://rb.gy/xwxb3
ትዊተር (X)፡ https://rb.gy/34uh4
ዩቲዩብ፡ https://rb.gy/bjcbg
ድረገጽ: https://rb.gy/5td6n
ቲክቶክ፡ https://rb.gy/jgdsjm

group-telegram.com/AddisstandardAmh/4826
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/4826

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The last couple days have exemplified that uncertainty. On Thursday, news emerged that talks in Turkey between the Russia and Ukraine yielded no positive result. But on Friday, Reuters reported that Russian President Vladimir Putin said there had been some “positive shifts” in talks between the two sides. On Telegram’s website, it says that Pavel Durov “supports Telegram financially and ideologically while Nikolai (Duvov)’s input is technological.” Currently, the Telegram team is based in Dubai, having moved around from Berlin, London and Singapore after departing Russia. Meanwhile, the company which owns Telegram is registered in the British Virgin Islands. In December 2021, Sebi officials had conducted a search and seizure operation at the premises of certain persons carrying out similar manipulative activities through Telegram channels. The Securities and Exchange Board of India (Sebi) had carried out a similar exercise in 2017 in a matter related to circulation of messages through WhatsApp. The S&P 500 fell 1.3% to 4,204.36, and the Dow Jones Industrial Average was down 0.7% to 32,943.33. The Dow posted a fifth straight weekly loss — its longest losing streak since 2019. The Nasdaq Composite tumbled 2.2% to 12,843.81. Though all three indexes opened in the green, stocks took a turn after a new report showed U.S. consumer sentiment deteriorated more than expected in early March as consumers' inflation expectations soared to the highest since 1981.
from fr

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American