Telegram Group & Telegram Channel
ዜና፡ #የአክሱም ሙስሊም ተማሪዎች ሂጃብ እንዲለብሱ የሚፈቅደውን የወረዳ ፍርድ ቤት ውሳኔ የዞኑ ማዕከላዊ ፍርድ ቤት አፀና

የአክሱም ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በከተማዋ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ሙስሊም ተማሪዎች ሂጃብ እንዳይለብሱ የሚከለክለውን መመሪያ በማገድ ያስተላለፈውን ውሳኔ የዞኑ ማዕከላዊ ፍርድቤት ማጽናቱ ተገለጸ።

በወረዳው ፍርድ ቤት የታገደው የትምህርት ቤቶቹ አስተዳደራዊ ውሳኔ እስከዛሬ በትምህርት ቤቶቹ አለመተግበሩ እና ተማሪዎቹ መማር አለመቻላቸውን ከትግራይ የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

የክልሉ የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ክሱን ወደሚመለከተው ከፍተኛው ፍርድ ቤት እስደዋለሁ በማለቱ የአክሱም ወረዳ ፍርድ ቤት የተላለፈበት የ12 ሺ 500 ብር ቅጣት አግባብነት እንደሌለው በመግለጽ እና ውድቅ በማድረግ ፍርድ ቤቱ ገንዘቡ ለምክር ቤቱ እንዲመለስ ማዘዙንም አስታውቋል።

https://addisstandard.com/Amharic/?p=7543

group-telegram.com/AddisstandardAmh/5619
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/5619

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Stocks dropped on Friday afternoon, as gains made earlier in the day on hopes for diplomatic progress between Russia and Ukraine turned to losses. Technology stocks were hit particularly hard by higher bond yields. Markets continued to grapple with the economic and corporate earnings implications relating to the Russia-Ukraine conflict. “We have a ton of uncertainty right now,” said Stephanie Link, chief investment strategist and portfolio manager at Hightower Advisors. “We’re dealing with a war, we’re dealing with inflation. We don’t know what it means to earnings.” He said that since his platform does not have the capacity to check all channels, it may restrict some in Russia and Ukraine "for the duration of the conflict," but then reversed course hours later after many users complained that Telegram was an important source of information. "Like the bombing of the maternity ward in Mariupol," he said, "Even before it hits the news, you see the videos on the Telegram channels." In view of this, the regulator has cautioned investors not to rely on such investment tips / advice received through social media platforms. It has also said investors should exercise utmost caution while taking investment decisions while dealing in the securities market.
from fr

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American