Telegram Group & Telegram Channel
ቶምቦላ ሎተሪ ስለቆረጡ ብቻ እየተሸለሙ ነው !

ቶምቦላ ሎተሪ በመቁረጥ እህትና ወንድም የIPhone 15 Pro Max ሲያሸንፉ የሽያጭ ባለሞያው ደግሞ የሳምሰንግ S-24 Ultra  ሽልማቱን ተረክበዋል፡፡

ሰኔ 29 የሚወጣው የቶምቦላ ሎተሪ በ1ኛ እና 2ኛ ዕጣ ፤ የባለ 3 እና የባለ 2 መኝታ መኖሪያ ቤቶችን ከተጨማሪ የገንዘብ ሽልማቶች ጋር አቅርቧል፡፡

በ3ኛ እና በ4ኛ ዕጣ ደግሞ ቮልስዋገን ID-6  እንዲሁም የቢ.ዋይ.ዲ SUV መኪናዎችን ከተጨማሪ ገንዘብ ጋር አዘጋጅቷል።

የቤት እና የመኪናው ዕጣ የፊታችን ሰኔ 29 ከመውጣቱ በፊት የመንደርደሪያ ሽልማቶች እየወጡ ነው።

ቶምቦላ ሎተሪን  በዲጂታል የቆረጡ ዕድለኞች “ስለቆረጡ ብቻ” በተዘጋጁ እድሎች ተሸላሚ እየሆኑ ነው ።

ሰኔ 12 የዲጂታል ሎተሪ ለቆረጡ የተዘጋጀው የሳምሰንግ S-24 Ultra ሽልማት አቶ ናሆም ይትባረክን ዕድለኛ አድርጓል።

የሽያጭ ባለሞያ መሆኑን የነገረን አቶ ናሆም በዲጂታል መንገድ ሎተሪ ሲቆርጥ የመጀመሪያው እንደሆነ ይናገራል።  የሳምሰንግ S-24 Ultra ማሸነፉ ሲነገረው እንዳላመነ በመጥቀስ በአካል ተገኝቶ ሸልማቱን መረከቡ ቀጣይ የቤትና የመኪና ሽልማቱን ለማግኘት በተደጋጋሚ ሎተሪ እንዲቆርጥ ምክንያት ሆኖኛል ብሏል።

በታናሽ እህቱ ሀና ጌታነህ ውትወታ ሰኔ 13/2017  በዲጂታል መንገድ ሎተሪ የቆረጠው ጌዲዮን ጌታነህ ደግሞ ከእህቱ ጋር የIphone 15 Pro Max ተሸላሚ ሆነዋል። 

Ethiolottery.et ላይ በመግባት በ100 ብር ብቻ የቆረጡት ቶምቦላ ሎተሪ የIphone 15 Pro Max ተሸላሚ ያደረጋቸው እህትና ወንድም ከስልኩ በላይ ቤቱና የመኪናው ሽልማት እንዳጓጓቸው ተናግረዋል።

የስልክ ዕድለኞች በዛሬው ዕለት ሸልማቶቻቸውን በአካል ተገኝተው ተረክበዋል።

ከስልክ በላይ የቤት እና የመኪና ሽልማት ከተጨማሪ ገንዘብ ጋር ይዞ የመጣውን የቶምቦላ ሎተሪ ባለ ዕድል ለመሆንም፣ እነሱ ቆርጠው ባለ እድል በሆኑበት፤  በዲጂታል https://www.ethiolottery.et ላይ እና በቴሌ ብር ሱፐር አፕ አሁኑ ይግዙ ብለዋል!  

ስለገዙ ብቻ ይሸለማሉ

ቶምቦላ በሽልማት የተሞላ!

ለበለጠ መረጃ በ +251977717272፣
+251950189808 እና
+251950199808 ይደውሉ!

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት!
438🤔23🥰15😡12🙏8🕊6😢3😭3😱2

group-telegram.com/tikvahethiopia/97897
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-ETHIOPIA

Share with your friend now:
group-telegram.com/tikvahethiopia/97897

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Individual messages can be fully encrypted. But the user has to turn on that function. It's not automatic, as it is on Signal and WhatsApp. On December 23rd, 2020, Pavel Durov posted to his channel that the company would need to start generating revenue. In early 2021, he added that any advertising on the platform would not use user data for targeting, and that it would be focused on “large one-to-many channels.” He pledged that ads would be “non-intrusive” and that most users would simply not notice any change. Some privacy experts say Telegram is not secure enough Russian President Vladimir Putin launched Russia's invasion of Ukraine in the early-morning hours of February 24, targeting several key cities with military strikes. Sebi said data, emails and other documents are being retrieved from the seized devices and detailed investigation is in progress.
from fr

Telegram TIKVAH-ETHIOPIA
FROM American