Telegram Group & Telegram Channel
ዜና፡ በዶ/ር አንዱዓለም ዳኘ ግድያ የተጠርጣረ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር መዋሉን ፖሊስ አስታወቀ

በ #አማራ ክልል መዲና #ባህር_ዳር የጥበበ ጊዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቀዶ ጥገና ህክምና ክፍል ዳይሬክተር በነበሩት ዶ/ር አንዱአለም ዳኘ ግድያ የተጠርጣረ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ።

ኮማንደር ዋለልኝ ቢምረው ዛሬ በሰጡት መግለጫ፤ ፖሊስ ባደረገው ክትትል እሱባለው ነበረ የተባለ አንደኛውን ተጠርጣሪ ገዳይ በቁጥጥር ሥር ማዋሉንና ድርጊቱን መፈጸሙን ማመኑንም ገልጸዋል።

"ግድያው ጥቅም ፍለጋ" የተፈጸመ መኾኑን የገለጹት ኮማንደር ዋለልኝ ግለሰቡ “ተመሳሳይ ወንጀሎችን ይፈጽም እንደነበርም” አክለው ገልጸዋል።

ይመልከቱ፦ https://addisstandard.com/Amharic/?p=7057

group-telegram.com/AddisstandardAmh/5415
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/5415

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

But the Ukraine Crisis Media Center's Tsekhanovska points out that communications are often down in zones most affected by the war, making this sort of cross-referencing a luxury many cannot afford. "The result is on this photo: fiery 'greetings' to the invaders," the Security Service of Ukraine wrote alongside a photo showing several military vehicles among plumes of black smoke. Right now the digital security needs of Russians and Ukrainians are very different, and they lead to very different caveats about how to mitigate the risks associated with using Telegram. For Ukrainians in Ukraine, whose physical safety is at risk because they are in a war zone, digital security is probably not their highest priority. They may value access to news and communication with their loved ones over making sure that all of their communications are encrypted in such a manner that they are indecipherable to Telegram, its employees, or governments with court orders. And while money initially moved into stocks in the morning, capital moved out of safe-haven assets. The price of the 10-year Treasury note fell Friday, sending its yield up to 2% from a March closing low of 1.73%. Under the Sebi Act, the regulator has the power to carry out search and seizure of books, registers, documents including electronics and digital devices from any person associated with the securities market.
from hk

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American