Telegram Group & Telegram Channel
#በኢትዮጵያ እና #ኬንያ የድንበር አከባቢ የሚስተዋሉ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት በኬንያ ውይይት ተካሄደ

ኢትዮጵያ እና ኬንያ በሚዋሰኑበት የድንበር አከባቢ የሚስተዋሉ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ያለመ የውይይት መድረክ በኬንያ ቱርካና ካውንቲ በካኩማ ከተማ ተካሄደ።

በውይይቱ በኢትዮጵያ በኩል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት እና በኬንያ በኩል የቱርካና ካውንቲ የክልል፤ የዞን እና የወረዳ አመራሮች ተገኝተዋል።

እንደ ዳሰነች ወረዳ መረጃ፤ ውይይቱ ሁለቱ ሀገራት በሚዋሰኑበት የድንበር አከባቢ ዘላቂ ሠላምን በማስፈን የሁለቱ ሀገራት ዜጎች ጤናማ የሆነ የድንበር ላይ ግንኙነት ፈጥረው ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ ያለመ ነው።

የሁለቱ ሀገራት የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የየሀገራቱን ወጣቶች፤ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሀይማኖት መሪዎችን በማስተባበር በድንበር አከባቢ በአርብቶ አደሮች መካከል የሚፈጠሩ ግጭቶችን ለማስቀረት በትብብር መስራት እንደሚገባ በውይይት መድረኩ ተገልጿል።

https://web.facebook.com/hk/AddisstandardAmh.com/posts/pfbid02iqMUPNc2ph7UFcCvNd7dAG8H2rJF9QuBLnACWDJ6B9GYWAiWZwhJAAncDCKweHLTl

group-telegram.com/AddisstandardAmh/5889
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/5889

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

At its heart, Telegram is little more than a messaging app like WhatsApp or Signal. But it also offers open channels that enable a single user, or a group of users, to communicate with large numbers in a method similar to a Twitter account. This has proven to be both a blessing and a curse for Telegram and its users, since these channels can be used for both good and ill. Right now, as Wired reports, the app is a key way for Ukrainians to receive updates from the government during the invasion. In a message on his Telegram channel recently recounting the episode, Durov wrote: "I lost my company and my home, but would do it again – without hesitation." Andrey, a Russian entrepreneur living in Brazil who, fearing retaliation, asked that NPR not use his last name, said Telegram has become one of the few places Russians can access independent news about the war. In a statement, the regulator said the search and seizure operation was carried out against seven individuals and one corporate entity at multiple locations in Ahmedabad and Bhavnagar in Gujarat, Neemuch in Madhya Pradesh, Delhi, and Mumbai. Official government accounts have also spread fake fact checks. An official Twitter account for the Russia diplomatic mission in Geneva shared a fake debunking video claiming without evidence that "Western and Ukrainian media are creating thousands of fake news on Russia every day." The video, which has amassed almost 30,000 views, offered a "how-to" spot misinformation.
from hk

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American