Telegram Group & Telegram Channel
#በኢትዮጵያ እና #ኬንያ የድንበር አከባቢ የሚስተዋሉ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት በኬንያ ውይይት ተካሄደ

ኢትዮጵያ እና ኬንያ በሚዋሰኑበት የድንበር አከባቢ የሚስተዋሉ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ያለመ የውይይት መድረክ በኬንያ ቱርካና ካውንቲ በካኩማ ከተማ ተካሄደ።

በውይይቱ በኢትዮጵያ በኩል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት እና በኬንያ በኩል የቱርካና ካውንቲ የክልል፤ የዞን እና የወረዳ አመራሮች ተገኝተዋል።

እንደ ዳሰነች ወረዳ መረጃ፤ ውይይቱ ሁለቱ ሀገራት በሚዋሰኑበት የድንበር አከባቢ ዘላቂ ሠላምን በማስፈን የሁለቱ ሀገራት ዜጎች ጤናማ የሆነ የድንበር ላይ ግንኙነት ፈጥረው ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ ያለመ ነው።

የሁለቱ ሀገራት የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የየሀገራቱን ወጣቶች፤ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሀይማኖት መሪዎችን በማስተባበር በድንበር አከባቢ በአርብቶ አደሮች መካከል የሚፈጠሩ ግጭቶችን ለማስቀረት በትብብር መስራት እንደሚገባ በውይይት መድረኩ ተገልጿል።

https://web.facebook.com/id/AddisstandardAmh.com/posts/pfbid02iqMUPNc2ph7UFcCvNd7dAG8H2rJF9QuBLnACWDJ6B9GYWAiWZwhJAAncDCKweHLTl

group-telegram.com/AddisstandardAmh/5889
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/5889

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

He floated the idea of restricting the use of Telegram in Ukraine and Russia, a suggestion that was met with fierce opposition from users. Shortly after, Durov backed off the idea. False news often spreads via public groups, or chats, with potentially fatal effects. Since its launch in 2013, Telegram has grown from a simple messaging app to a broadcast network. Its user base isn’t as vast as WhatsApp’s, and its broadcast platform is a fraction the size of Twitter, but it’s nonetheless showing its use. While Telegram has been embroiled in controversy for much of its life, it has become a vital source of communication during the invasion of Ukraine. But, if all of this is new to you, let us explain, dear friends, what on Earth a Telegram is meant to be, and why you should, or should not, need to care. You may recall that, back when Facebook started changing WhatsApp’s terms of service, a number of news outlets reported on, and even recommended, switching to Telegram. Pavel Durov even said that users should delete WhatsApp “unless you are cool with all of your photos and messages becoming public one day.” But Telegram can’t be described as a more-secure version of WhatsApp. Apparently upbeat developments in Russia's discussions with Ukraine helped at least temporarily send investors back into risk assets. Russian President Vladimir Putin said during a meeting with his Belarusian counterpart Alexander Lukashenko that there were "certain positive developments" occurring in the talks with Ukraine, according to a transcript of their meeting. Putin added that discussions were happening "almost on a daily basis."
from id

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American