Telegram Group & Telegram Channel
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከአፍሪካ ትልልቆቹ 50 ባንኮች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ

ታዋቂው 'African Business' መፅሄት ባወጣው እና መሠረት ሚድያ በተመለከተው በዚህ ዝርዝር ላይ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከአምናው ሁለት ደረጃ በማሻሻል 28ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠ ሲሆን የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደግሞ 44ኛ ሆኗል።

ከግል የኢትዮጵያ ባንኮች አዋሽ ባንክ 68ኛ፣ ዳሸን ባንክ 87ኛ እንዲሁም አቢሲኒያ ባንክ 89ኛ ሆነዋል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ይህ የኢትዮጵያ ባንኮች በአፍሪካ ያላቸው ደረጃ ከሰሞኑ ይፋ የሆነው የማክሮ ኢኮኖሚ ለውጡን እና ተያያዞ የመጣውን የብር መዳከምን ታሳቢ ያላደረገ ሲሆን ይህ ለውጥ ታሳቢ ተደርጎ ቢሆም ኖሮ የባንኮቻችን ደረጃ በእጅጉ ዝቅ እንደሚል የዘርፉ ባለሙያዎች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

በተለይ የግል ባንኮች በአዲሱ የውጭ ምንዛሬ ለውጥ ብር እጅጉን ስለተዳከመ ያላቸው የካፒታል መጠን በእጅጉ እንደሚያሽቆለቁል እና እስከ 100 ያለውን ደረጃ እንደማያገኙ አስተያየት እየተሰጠ ነው።

በሌላ በኩል ግን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከመንግስት የ700 ሚልዮን ዶላር የካፒታል ድጋፍ ስላገኘ ቦታውም ብዙም ላይለቅ እንደሚችል ተገምቷል።

Source: meseretmedia
@Ethiopianbusinessdaily
👍134👎3🔥2👏1

group-telegram.com/Ethiopianbusinessdaily/13186
Create:
Last Update:

BY Ethiopian Business Daily

Share with your friend now:
group-telegram.com/Ethiopianbusinessdaily/13186

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

At this point, however, Durov had already been working on Telegram with his brother, and further planned a mobile-first social network with an explicit focus on anti-censorship. Later in April, he told TechCrunch that he had left Russia and had “no plans to go back,” saying that the nation was currently “incompatible with internet business at the moment.” He added later that he was looking for a country that matched his libertarian ideals to base his next startup. The Dow Jones Industrial Average fell 230 points, or 0.7%. Meanwhile, the S&P 500 and the Nasdaq Composite dropped 1.3% and 2.2%, respectively. All three indexes began the day with gains before selling off. "Like the bombing of the maternity ward in Mariupol," he said, "Even before it hits the news, you see the videos on the Telegram channels." Official government accounts have also spread fake fact checks. An official Twitter account for the Russia diplomatic mission in Geneva shared a fake debunking video claiming without evidence that "Western and Ukrainian media are creating thousands of fake news on Russia every day." The video, which has amassed almost 30,000 views, offered a "how-to" spot misinformation. Telegram has gained a reputation as the “secure” communications app in the post-Soviet states, but whenever you make choices about your digital security, it’s important to start by asking yourself, “What exactly am I securing? And who am I securing it from?” These questions should inform your decisions about whether you are using the right tool or platform for your digital security needs. Telegram is certainly not the most secure messaging app on the market right now. Its security model requires users to place a great deal of trust in Telegram’s ability to protect user data. For some users, this may be good enough for now. For others, it may be wiser to move to a different platform for certain kinds of high-risk communications.
from id

Telegram Ethiopian Business Daily
FROM American