Telegram Group & Telegram Channel
አየር መንገዱ ወደ #ደምቢዶሎ በሳምንት 3 ቀን የሚያደርገውን በረራ ወደ 7 ቀን አሳደገ

የ #ኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ #አዲስ_አበባ ወደ ደምቢዶሎ በሳምንት 3 ቀን የሚያደርገውን በረራ ከህዳር 27 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ዕለታዊ በረራ ማሳደጉን አስታውቋል፡፡

አየር መንገዱ ለአመታት ተቋርጦ የቆየውን ከአዲስ አበባ ወደ ደምቢ ዶሎ በሳምንት 3 ቀን የሚደረግ መደበኛ በረራውን የካቲት 18/2016 ዳግም መጀመሩን ይታወቃል። በዚህም ዘወትር ሰኞ፣ ረቡዕና ዓርብ ወደ ደምቢ ዶሎ በራራ ሲያደርግ ቆይቷል።

ወደ ደምቢ ዶሎ የሚደረገው በረራ በአካባቢው በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት ለተራዘመ ጊዜ በመቋረጡ የአካባቢው ማህበረሰብ ለረጅም ግዜ ቅሬታ ሲያቀርብ መቆየቱ ይታወሳል። ሶስት ቀን የነበረው በረራ ወደ ዕለታው በራረ ማደጉ የመህበረሰቡን ጥያቄ ሙሉ ለሙሉ እንደሚፈታ ይጠበቃል።

================
የአዲስ ስታንዳርድ አማርኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ፡
ቴሌግራም: https://rb.gy/rekjr
ፌስቡክ: https://rb.gy/xwxb3
ትዊተር (X)፡ https://rb.gy/34uh4
ዩቲዩብ፡ https://rb.gy/bjcbg
ድረገጽ: https://rb.gy/5td6n
ቲክቶክ፡ https://rb.gy/jgdsjm

group-telegram.com/AddisstandardAmh/4826
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/4826

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Official government accounts have also spread fake fact checks. An official Twitter account for the Russia diplomatic mission in Geneva shared a fake debunking video claiming without evidence that "Western and Ukrainian media are creating thousands of fake news on Russia every day." The video, which has amassed almost 30,000 views, offered a "how-to" spot misinformation. The original Telegram channel has expanded into a web of accounts for different locations, including specific pages made for individual Russian cities. There's also an English-language website, which states it is owned by the people who run the Telegram channels. Friday’s performance was part of a larger shift. For the week, the Dow, S&P 500 and Nasdaq fell 2%, 2.9%, and 3.5%, respectively. In addition, Telegram now supports the use of third-party streaming tools like OBS Studio and XSplit to broadcast live video, allowing users to add overlays and multi-screen layouts for a more professional look. That hurt tech stocks. For the past few weeks, the 10-year yield has traded between 1.72% and 2%, as traders moved into the bond for safety when Russia headlines were ugly—and out of it when headlines improved. Now, the yield is touching its pandemic-era high. If the yield breaks above that level, that could signal that it’s on a sustainable path higher. Higher long-dated bond yields make future profits less valuable—and many tech companies are valued on the basis of profits forecast for many years in the future.
from in

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American