Telegram Group & Telegram Channel
የ #አማራ ክልል የወረዳ ማኅበረሰብ ተወካዮች የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ መጠናቀቁ ተገለጸ

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአማራ ክልል የወረዳ ማኅበረሰብ ተወካዮች የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ በስኬት መጠናቀቁን አስታወቀ፡፡

ኮሚሽኑ ከመጋቢት 27 ቀን 2017 ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ሲያካሂድ የቆየው የመጀመሪያው ምዕራፍ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት መጠናቀቁን ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም በሰጡት መግለጫ ገልጸዋል፡፡

ከ263 ወረዳዎች ከተወከሉ 4 ሺህ 500 የማኅበረሰብ ወኪሎች አጀንዳ የማሰባሰብ ሥራ መከናወኑን ገልጸው፤ ሂደቱ "አሳታፊና አካታች፣ ግልጽነት የተሞላበት እና በነጻነት የተካሄደ ነው" ብለዋል።

በተሳታፊዎቹ "ለሀገር የሚጠቅሙ ትላልቅ አጀንዳዎች" መነሳታቸውንም ጠቁመዋል።

ተሳታፊዎቹ 270 የማኅበረሰብ ወኪሎችን መምረጣቸውን ጠቅሰው፤ እነዚህ ወኪሎች ነገ በሚካሄደው የባለድርሻ አካላት አጀንዳ የማሰባሰብ የምክክር መድረክ ላይ እንደሚሳተፉ አመላክተዋል፡፡

(ኤፍ ኤም ሲ)

group-telegram.com/AddisstandardAmh/5614
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/5614

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Russians and Ukrainians are both prolific users of Telegram. They rely on the app for channels that act as newsfeeds, group chats (both public and private), and one-to-one communication. Since the Russian invasion of Ukraine, Telegram has remained an important lifeline for both Russians and Ukrainians, as a way of staying aware of the latest news and keeping in touch with loved ones. Ukrainian President Volodymyr Zelensky said in a video message on Tuesday that Ukrainian forces "destroy the invaders wherever we can." He adds: "Telegram has become my primary news source." In December 2021, Sebi officials had conducted a search and seizure operation at the premises of certain persons carrying out similar manipulative activities through Telegram channels. During the operations, Sebi officials seized various records and documents, including 34 mobile phones, six laptops, four desktops, four tablets, two hard drive disks and one pen drive from the custody of these persons.
from in

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American