Telegram Group & Telegram Channel
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የ2018 ዓም አካዳሚክ ካላንደርን አፀደቀ::
*//*
ነሐሴ 23 ቀን 2017 ዓ/ም

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ነሐሴ 22 ቀን 2017 ዓ/ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የመጪው አዲስ ዓመት 2018 ዓ/ም የተለያዩ አካዳሚክ ኩነቶች ካላንደር ላይ ተወያይቶ አፅድቋል::

የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ካላንደር ከትምህርት ሚኒስቴር መሪ ካላንደር እና ከራሱ ነባራዊ ሁኔታዎች ጋር የተናበበ እና ሀገር አቀፍ በዓላት እና ኩነቶችን ከግንዛቤ ያስገባ መሆኑ ላይ ኮሚቴው በሰፊው ተወያይቶ አፅድቆታል::

በዚህም መሰረት የ2018 ዓ/ም የቅድመ ምረቃ እና ድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 8-9/2018 ዓ/ም የሚካሄድ ሲሆን የሁሉም የተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም (የማታ: የዕረፍት ቀናት እና PGDT) ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 8-10/2018 ዓ/ም እንደሚሆን ታውቋል::

በካላንደሩ መሰረት የ2018 ዓ/ም መደበኛ እና ተከታታይ ትምህርት መስከረም 12/2018 ዓ/ም የሚጀመር ሲሆን የዓመቱ የተማሪዎች ምረቃ በዓል ደግሞ ሰኔ 13/2018 ዓ/ም እንደሚካሄድ ተወስኗል::

ለዝርዝሩ ሙሉ ካላንደሩን በቀጣይ የምንለጥፍ መሆኑን እንገልፃለን!

https://www.group-telegram.com/HUGaDSSA_Official
💔91

group-telegram.com/HUstudentinfo/10146
Create:
Last Update:

BY Hawassa University Students' Information Center

Share with your friend now:
group-telegram.com/HUstudentinfo/10146

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Under the Sebi Act, the regulator has the power to carry out search and seizure of books, registers, documents including electronics and digital devices from any person associated with the securities market. But because group chats and the channel features are not end-to-end encrypted, Galperin said user privacy is potentially under threat. Two days after Russia invaded Ukraine, an account on the Telegram messaging platform posing as President Volodymyr Zelenskiy urged his armed forces to surrender. Although some channels have been removed, the curation process is considered opaque and insufficient by analysts.
from in

Telegram Hawassa University Students' Information Center
FROM American