Telegram Group & Telegram Channel
TIKVAH-ETHIOPIA
“ ትላንት ‘ለምርመራ ትፈለጋለህ’ ተብሎ እንደተደወለለት አሳውቆን ነበር። ዛሬ ግን ከቤቱ ወስደው እንዳሰሩት ነው ቤተሰቦች ደውለው ያሳወቁን ” - ማኀበሩ የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች ማኅበር  ፕሬዜዳንት የሆኑት አቶ ዮናታን ዳኛው “ በጸጥታ ኃይሎች ” ተወስደው ዛሬ መታሰራቸውን ማኀበሩ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናገረ። አቶ ዮናታን በጸጥታ ኃይሎች ከቤታቸው የተወሰዱት ዛሬ መሆኑን የገለጸው ማኅበሩ “  በአስቸኳይ…
" በ10 ሺህ ብር ዋስ ከእስር ተፈተዋል " - ቤተሰቦች

ከቀናት በፊት ከሰሞነኛዉ የጤና ባለሙያዎች እንቅስቃሴ ጋር ተያይዞ ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እና ከአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ተወስደዉ ታስረዉ የነበሩ 3 ዶክተሮች በ10 ሺህ ብር ዋስ ከእስር መፈታታቸዉን ቤተሰቦቻቸዉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልፀዋል።

" ባሳለፍነዉ ዐርብ ዕለት ' ለስብሰባ ትፈለጋላችሁ ' ተብለዉ በተወሰዱበት ነዉ እንዲታሰሩ የተደረገዉ "  ያሉት ቤተሰቦቻቸው " ዛሬ ፍርድ ቤት በሰጠዉ ትዕዛዝ መሰረት በዋስ ከእስር እንዲፈቱ ተደርጓል " ብለዋል።

ፍርድ ቤቱ ፖሊስ አስፈላጊ ነዉ የሚላቸውን መረጃ አደረጅቶ ለግንቦት 7 እንዲያቀርብ ማዘዙንም የዶክተሮቹ ቤተሰቦች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አስታዉቀዋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከዶክተሮቹ እስር ጋር በተያያዘ  አመራሮችን ለማነጋገር ሞክሮ የነበረ ሲሆን መረጃ ለመስጠት ፈቃደኛ ሳይሆኑ ቀርተዋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ሀዋሳ
#TikvahEthiopiaFamilyAA

@tikvahethiopia
😡1.13K🙏8472😭64💔26👏21🤔21🕊18😢11🥰6

group-telegram.com/tikvahethiopia/96702
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-ETHIOPIA

Share with your friend now:
group-telegram.com/tikvahethiopia/96702

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Despite Telegram's origins, its approach to users' security has privacy advocates worried. During the operations, Sebi officials seized various records and documents, including 34 mobile phones, six laptops, four desktops, four tablets, two hard drive disks and one pen drive from the custody of these persons. Asked about its stance on disinformation, Telegram spokesperson Remi Vaughn told AFP: "As noted by our CEO, the sheer volume of information being shared on channels makes it extremely difficult to verify, so it's important that users double-check what they read." The fake Zelenskiy account reached 20,000 followers on Telegram before it was shut down, a remedial action that experts say is all too rare. Anastasia Vlasova/Getty Images
from in

Telegram TIKVAH-ETHIOPIA
FROM American