የመከላከያ ኢንጂነሪግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለግዥና ንብረት አሥተዳደር ሙያተኞች ስልጠና ሰጠ።
የመከላከያ ኢንጂነሪግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ በስሩ የሚገኙትን ኢንዱስትሪዎች በማካተት ከመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን በመጡ ሙያተኞች ስለግዥና ንብረት በተመለከተ ስልጠና ሰጥቷል።
የመከላከያ ኢንጂነሪግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጌታቸው ሃይለማርያም ተቋማችን ስለግዥ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በመውሰዱ ጠቃሚና በግዥ የአሰራር ስርዓታችን ላይ ከፍተኛ የሆነ እውቀትና አረዳድ እንዲኖረን ይረዳናል ብለዋል።
በስልጠናውም በግሩፑ የሚገኙ ግዥ፣ ንብረት አሥተዳደር፣ ፋይናንስ ፣ማርኬቲግ ፣የመሳሰሉ ክፍሎች የተሳተፉ ሲሆን ሰልጣኞችም በግዥና ንብረት የተሰጠው ስልጠና መመሪያን መሰረት በማድረግ መስራት የሚያስችል ጥሩ የሆነ ግንዛቤ ፈጥሮልናል በማለት ሃሳባቸውን ሰጥተዋል።

group-telegram.com/NatnaelMekonnen21/45690
Create:
Last Update:

BY Natnael Mekonnen

Share with your friend now: