Telegram Group & Telegram Channel
#በኢትዮጵያ እና #ኬንያ የድንበር አከባቢ የሚስተዋሉ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት በኬንያ ውይይት ተካሄደ

ኢትዮጵያ እና ኬንያ በሚዋሰኑበት የድንበር አከባቢ የሚስተዋሉ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ያለመ የውይይት መድረክ በኬንያ ቱርካና ካውንቲ በካኩማ ከተማ ተካሄደ።

በውይይቱ በኢትዮጵያ በኩል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት እና በኬንያ በኩል የቱርካና ካውንቲ የክልል፤ የዞን እና የወረዳ አመራሮች ተገኝተዋል።

እንደ ዳሰነች ወረዳ መረጃ፤ ውይይቱ ሁለቱ ሀገራት በሚዋሰኑበት የድንበር አከባቢ ዘላቂ ሠላምን በማስፈን የሁለቱ ሀገራት ዜጎች ጤናማ የሆነ የድንበር ላይ ግንኙነት ፈጥረው ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ ያለመ ነው።

የሁለቱ ሀገራት የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የየሀገራቱን ወጣቶች፤ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሀይማኖት መሪዎችን በማስተባበር በድንበር አከባቢ በአርብቶ አደሮች መካከል የሚፈጠሩ ግጭቶችን ለማስቀረት በትብብር መስራት እንደሚገባ በውይይት መድረኩ ተገልጿል።

https://web.facebook.com/jp/AddisstandardAmh.com/posts/pfbid02iqMUPNc2ph7UFcCvNd7dAG8H2rJF9QuBLnACWDJ6B9GYWAiWZwhJAAncDCKweHLTl

group-telegram.com/AddisstandardAmh/5889
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/5889

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

In 2014, Pavel Durov fled the country after allies of the Kremlin took control of the social networking site most know just as VK. Russia's intelligence agency had asked Durov to turn over the data of anti-Kremlin protesters. Durov refused to do so. This ability to mix the public and the private, as well as the ability to use bots to engage with users has proved to be problematic. In early 2021, a database selling phone numbers pulled from Facebook was selling numbers for $20 per lookup. Similarly, security researchers found a network of deepfake bots on the platform that were generating images of people submitted by users to create non-consensual imagery, some of which involved children. "This time we received the coordinates of enemy vehicles marked 'V' in Kyiv region," it added. And indeed, volatility has been a hallmark of the market environment so far in 2022, with the S&P 500 still down more than 10% for the year-to-date after first sliding into a correction last month. The CBOE Volatility Index, or VIX, has held at a lofty level of more than 30. Russians and Ukrainians are both prolific users of Telegram. They rely on the app for channels that act as newsfeeds, group chats (both public and private), and one-to-one communication. Since the Russian invasion of Ukraine, Telegram has remained an important lifeline for both Russians and Ukrainians, as a way of staying aware of the latest news and keeping in touch with loved ones.
from jp

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American