Telegram Group & Telegram Channel
Forwarded from ABRET PRO
ሰፈር ወር ውስጥ ስላለው የመጨረሻ እሮብ

ከአሪፎች ከፊሎቹ የከሽፍና የተምኪን ባለቤት የሆኑት ሲናገሩ እንዲህ ይላሉ:- በእያንዳንዱ አመት ሶስት መቶ ሺ በላ(የአላህ ቁጣ) ይወርዳል ከነዚህ ውስጥ ሀያ ሺ የሚሆኑት በላዎች በሰፈር ወር የመጨረሻው እሮብ ነው የሚወርደው ለዚህም ነው አመቱ ውስጥ ካሉት ቀናት ውስጥ የሰፈር ወር የመጨረሻው እሮብ አሳሳቢ የሆነው።

በዚያ ቀን 4 ረከአ የሰገደ ሰው በእያንዳንዱ ረከአ ከፋቲሀ በኃላ ኢና-አእጠይና 17 ጊዜ ፣ ቁል ሁወላሁ አሀድ 5 ጊዜ እንዲሁም ሙአውዘተይን አንዳንድ ጊዜ ከቀራ በመቀጠል በዱአኡል ሙአዘም አላህን ከለመነ አላህ በቸርነቱ የዚያን ቀን ከሚወርደው በላ በአጠቃላይ ይጠብቀዋል:: ኢሄን ሰው በላ የሚባል ነገር በዙሪያው ለአንድ አመት ድረስ መጠጋት አይችልም። እንዲሁ ሱራ *ያሲን* አንድ ግዜ እንድንቀራ… ( سَلامٌ قَوْلا مِنْ رَبٍّ رَحِيمٍ ) የሚለውን 313 ግዜ ደጋግመን እንድንቀራው አመላክተውናል::

ዱአኡል-ሙአዘም የሚባለው ኢሄ ነው:- ቢስሚላሂ ረህማኒረሂም ወሰለላሁ ተአላ አላ ሰይዲና ሙሀመዲን ወአላ አሊሂ ወሳህቢሂ ወሰለም። አላሁመ ያሸዲደል ቁዋ ወያ ሸዲደል ሚሀል ያ አዚዝ ዘለት ሊኢዘቲከ ጀሚአ ኸልቂክ። ኢክፊኒ ሚን ጀሚአ ኸልቂክ ያ ሙህሲን ያ ሙጅሚል ያ ሙተፈዲል ያ ሙንኢም ያ ሙክሪም ያ መን ላኢላሀ ኢላ አንተ ኢርሀምኒ ቢረህመቲከ ያአርሀመራሂሚን።
አላሁመ ቢሲሪ ሀሰን ወአኺሂ ወጀዲሂ ወአቢሂ ወኡሚሂ ወበኒሂ ኢክፊኒ ሸረ ሀዘ የውም ወማ የንዚሉ ፊሂ ያ ካፊየል ሙሂማት ያዳፊአል በሊያት (ፈሰየክፊኩሁሙላህ ወሁወ ሰሚኡል አሊም) ሀስቡነላህ ወኒእመል ወኪል ወላሀውል ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂል አሊዪል አዚም ወሰለላሁ ተአላ አላ ሰይዲና ሙሀመዲን ወአላ አሊሂ ወሳህቢሂ ወሰለም።
👍3

group-telegram.com/mahbubil/6973
Create:
Last Update:

BY የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube

Share with your friend now:
group-telegram.com/mahbubil/6973

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Given the pro-privacy stance of the platform, it’s taken as a given that it’ll be used for a number of reasons, not all of them good. And Telegram has been attached to a fair few scandals related to terrorism, sexual exploitation and crime. Back in 2015, Vox described Telegram as “ISIS’ app of choice,” saying that the platform’s real use is the ability to use channels to distribute material to large groups at once. Telegram has acted to remove public channels affiliated with terrorism, but Pavel Durov reiterated that he had no business snooping on private conversations. It is unclear who runs the account, although Russia's official Ministry of Foreign Affairs Twitter account promoted the Telegram channel on Saturday and claimed it was operated by "a group of experts & journalists." For example, WhatsApp restricted the number of times a user could forward something, and developed automated systems that detect and flag objectionable content. "He has kind of an old-school cyber-libertarian world view where technology is there to set you free," Maréchal said. The picture was mixed overseas. Hong Kong’s Hang Seng Index fell 1.6%, under pressure from U.S. regulatory scrutiny on New York-listed Chinese companies. Stocks were more buoyant in Europe, where Frankfurt’s DAX surged 1.4%.
from us

Telegram የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube
FROM American