Telegram Group & Telegram Channel
ከ #አማራ ክልል ወደ #ኦሮሚያ ክልል የተመለሱት ተፈናቃዮች አሁንም ድረስ ችግር ላይ መሆናቸውን ገለፁ

የመንግስትን ጥሪ ተቀብለው ከአማራ ክልል ወደ ምስራቅ ወለጋ ዞን ኦሮሚያ ክልል የተመለሱት ተፈናቃዮች አሁንም በፀጥታ ችግር ሳቢያ ወደ ቤታቸው መመለስ አለመቻላቸውን ለዶቼ ቬለ ገልፀዋል።

ተመላሽ ተፈናቃዮቹ እንደገለፁት አብዛኛው ተመላሽ የሚገኘው በከተማ ውስጥ በተዘጋጀ ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ ነው።

እነዚህ ተፈናቃዮች የፌደራል እና የክልል መንግስታትን ጥሪ ተቀብለው ከአንድ ወር በፊት ነበር ለበርካታ ጊዜ ተጠልለው ከነበሩበት ደብረ ብርሃን ከተማ ወደ ምስራቅ ወለጋ ዞን የተመለሱት።

ከኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ተፈናቅለው በአማራ ክልል ሀርቡ እና ጃራ መጠለያ ጣቢያ ከነበሩት ተፈናቃዮች መካከል ወደ 315 የሚደርሱ ተፈናቃዮች ከሁለት ወር ገደማ በፊት ወደ ጊምቢ ወረዳ መመለሳቸው ይታወሳል።

ዶቼ ቬለ
================
የአዲስ ስታንዳርድ አማርኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ፡
ቴሌግራም: https://rb.gy/rekjr
ፌስቡክ: https://rb.gy/xwxb3
ትዊተር (X)፡ https://rb.gy/34uh4
ዩቲዩብ፡ https://rb.gy/bjcbg
ድረገጽ: https://rb.gy/5td6n
ቲክቶክ፡https://rb.gy/3bghek

group-telegram.com/AddisstandardAmh/3149
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/3149

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

"Russians are really disconnected from the reality of what happening to their country," Andrey said. "So Telegram has become essential for understanding what's going on to the Russian-speaking world." Right now the digital security needs of Russians and Ukrainians are very different, and they lead to very different caveats about how to mitigate the risks associated with using Telegram. For Ukrainians in Ukraine, whose physical safety is at risk because they are in a war zone, digital security is probably not their highest priority. They may value access to news and communication with their loved ones over making sure that all of their communications are encrypted in such a manner that they are indecipherable to Telegram, its employees, or governments with court orders. These entities are reportedly operating nine Telegram channels with more than five million subscribers to whom they were making recommendations on selected listed scrips. Such recommendations induced the investors to deal in the said scrips, thereby creating artificial volume and price rise. The regulator took order for the search and seizure operation from Judge Purushottam B Jadhav, Sebi Special Judge / Additional Sessions Judge. Telegram was co-founded by Pavel and Nikolai Durov, the brothers who had previously created VKontakte. VK is Russia’s equivalent of Facebook, a social network used for public and private messaging, audio and video sharing as well as online gaming. In January, SimpleWeb reported that VK was Russia’s fourth most-visited website, after Yandex, YouTube and Google’s Russian-language homepage. In 2016, Forbes’ Michael Solomon described Pavel Durov (pictured, below) as the “Mark Zuckerberg of Russia.”
from ms

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American