Telegram Group & Telegram Channel
ዜና፡ #ኤርትራ የ #ኢትዮጵያ ባህር ላይ መዳረሻ የማግኘት ምኞት "የተሳሳተና ጊዜው ያለፈበት ነው" በማለት ኮነነች፤ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጫና እንዲያደርግ ጥሪ አቀረበች

ኤርትራ፤ ኢትዮጵያ “በዲፕሎማሲ ወይም በወታደራዊ ኃይል” የባህር መዳረሻ እና የባህር ኃይል ቤዝ የማግኘት "የተሳሳተ እና ጊዜ ያለፈበት ምኞት" "ግራ አጋቢ ነው” ስትል ገልጻ፤ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ኢትዮጵያ “የጎረቤቶቿን ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት እንድታከብር” ግፊት እንዲያደርግ አሳሰበች።

የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳልህ ለአምባሳደሮች፣ ዲፕሎማቲክ ኮርፕስ አባላት እና ተባበሩት መንግስትታት ድርጅት ተቋማት አመራሮች በሰጡት ማብራሪያ የኤርትራ መከላከያ ሰራዊት በ #ትግራይ ለሁለት ዓመት የዘለቀው ጦርነት በጥቅምት 2015 ዓ.ም. ማብቃቱን ተከትሎ "በአለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ወዳለው የኤርትራ ድንበሮች መልሶ ተሰማርቷል" ብለዋል።

በኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረ መስቀል ኤክስ ገጻቸው ላይ “ኤርትራ በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ለመክፈት እየተዘጋጅች ነው” በሚል የሚቀርበው “የሀሰት ክስ” ነው ብለዋል።

https://addisstandard.com/Amharic/?p=7262

group-telegram.com/AddisstandardAmh/5512
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/5512

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The original Telegram channel has expanded into a web of accounts for different locations, including specific pages made for individual Russian cities. There's also an English-language website, which states it is owned by the people who run the Telegram channels. Apparently upbeat developments in Russia's discussions with Ukraine helped at least temporarily send investors back into risk assets. Russian President Vladimir Putin said during a meeting with his Belarusian counterpart Alexander Lukashenko that there were "certain positive developments" occurring in the talks with Ukraine, according to a transcript of their meeting. Putin added that discussions were happening "almost on a daily basis." Andrey, a Russian entrepreneur living in Brazil who, fearing retaliation, asked that NPR not use his last name, said Telegram has become one of the few places Russians can access independent news about the war. Given the pro-privacy stance of the platform, it’s taken as a given that it’ll be used for a number of reasons, not all of them good. And Telegram has been attached to a fair few scandals related to terrorism, sexual exploitation and crime. Back in 2015, Vox described Telegram as “ISIS’ app of choice,” saying that the platform’s real use is the ability to use channels to distribute material to large groups at once. Telegram has acted to remove public channels affiliated with terrorism, but Pavel Durov reiterated that he had no business snooping on private conversations. Perpetrators of such fraud use various marketing techniques to attract subscribers on their social media channels.
from ms

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American