Telegram Group & Telegram Channel
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የኮሪደር ልማት ምን እየተከናወነ ነው?

* በክልሉ በከተሞች የሚከናወነው ኮርደር ልማት የከተማ ማስተር ፕላንን ማስጠበቅ ላይ ትኩረት ያደረገ ነው።
* የእግረኛ መንገድ ማዘጋጀት፣ አመቺ በሆኑ ቦታዎች የብስክሌት መንገድ የመገንባት ስራም ይከናወናል።
* በተጨማሪ የጎርፍ ማስወገጃ፤ የአረንጓዴ መዝናኛ ስፍራዎች፤ የውሃ፣መብራትና ቴሌ መሰረተ ልማቶችን በተቀናጀ መልኩ መገንባትን ያካተተ ነው።
* የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ የሚያስችሉ የጓሮ አትክልትና እንሰሳት ልማት፣ የዶሮ እርባታ፣ የወተት ላሞች እርባታ የማስፋት ስራ በክልሉ የገጠር ኮሪድር ትግብራ እየተከናወነ ነው።
* በቤተሰብ ደረጃ ንጹህ የመጸዳጃ ቤት፣ ንጹህ መኝታና የምግብ ማብሰያ ክፍሎች እንዲኖሩ የማድረግ ስራ ተጀምሯል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት
👍23😁93🤔1

group-telegram.com/fanatelevision/89222
Create:
Last Update:

BY Fana Media Corporation S.C (FMC)

Share with your friend now:
group-telegram.com/fanatelevision/89222

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Ukrainian President Volodymyr Zelensky said in a video message on Tuesday that Ukrainian forces "destroy the invaders wherever we can." "Someone posing as a Ukrainian citizen just joins the chat and starts spreading misinformation, or gathers data, like the location of shelters," Tsekhanovska said, noting how false messages have urged Ukrainians to turn off their phones at a specific time of night, citing cybersafety. The War on Fakes channel has repeatedly attempted to push conspiracies that footage from Ukraine is somehow being falsified. One post on the channel from February 24 claimed without evidence that a widely viewed photo of a Ukrainian woman injured in an airstrike in the city of Chuhuiv was doctored and that the woman was seen in a different photo days later without injuries. The post, which has over 600,000 views, also baselessly claimed that the woman's blood was actually makeup or grape juice. Telegram was co-founded by Pavel and Nikolai Durov, the brothers who had previously created VKontakte. VK is Russia’s equivalent of Facebook, a social network used for public and private messaging, audio and video sharing as well as online gaming. In January, SimpleWeb reported that VK was Russia’s fourth most-visited website, after Yandex, YouTube and Google’s Russian-language homepage. In 2016, Forbes’ Michael Solomon described Pavel Durov (pictured, below) as the “Mark Zuckerberg of Russia.” "There is a significant risk of insider threat or hacking of Telegram systems that could expose all of these chats to the Russian government," said Eva Galperin with the Electronic Frontier Foundation, which has called for Telegram to improve its privacy practices.
from ms

Telegram Fana Media Corporation S.C (FMC)
FROM American